አፋር ክልል የምርጥ ዘር ፍላጎቴን በራስ አቅም ለመሸፈን እየሠራሁ ነው አለ
አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አፋር ክልል ከቀጣዩ ዓመት ጀምሮ የምርጥ ዘር ፍላጎቱን ሙሉ በሙሉ በራስ አቅም ለመሸፈን የሚያስቸለውን ዝግጅት እያደረገ መሆኑን አስታወቀ፡፡ የምርጥ ዘር ፍላጎትን በራስ አቅም ለመሸፈን በጥናት የተደገፈ ሥራ እየተከናወነ መሆኑን የክልሉ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ ምክትል ዋና ሥራ አስኪያጅ አብዱ ኡትባን ለፋና ዲጂታል ተናግረዋል፡፡ በዚሁ መሠረት የተለያዩ…
https://www.fanabc.com/archives/279674