በኦሮሚያ ክልል 2 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር ለወጣቶች ሥራ ዕድል ፈጠራ ተሰራጨ
አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል በበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ አጋማሽ ለወጣቶች ሥራ ዕድል ፈጠራ 3 ነጥብ 98 ቢሊየን ብር ለማሰራጨት ታቅዶ 2 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር ማሰራጨት መቻሉን የክልሉ ሥራ ዕድል ፈጠራ እና ክህሎት ቢሮ አስታወቀ። ይህም ወጣቶችን ባንኮችን ጨምሮ ከተለያዩ የፋይንስ ተቋማት ጋር በማስተሳሰር የተሰራጨ ገንዘብ መሆኑን የቢሮው…
https://www.fanabc.com/archives/279683