የምግብ ሥርዓትና ኒውትሬሽን ስራዎችን ቅንጅታዊ አሰራር ለማጠናከር ያለመ ውይይት ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሀገር አቀፍ ደረጃ የምግብ ሥርዓትና ኒውትሬሽን ስራዎችን ቅንጅታዊ አሰራር ለማጠናከር የሚያስችል ውይይት ተካሂዷል፡፡ በውይይቱ የጤና ሚኒስትር ዶክተር መቅደስ ዳባ፣ የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) እንዲሁም ሌሎች የሥራ ሃላፊዎች ተገኝተዋል፡፡ የምግብ ሥርዓትና ኒውትሬሽን ጥምር የሚኒስትሮች ስትሪንግ ኮሚቴ የጤና እና ግብርና ሚኒስቴሮች በጋራ የሚያስተባብሩትና 15 ሴክተር መስሪያ…
https://www.fanabc.com/archives/279712