ኢትዮጵያ በቀጣናው እየተወጣች ያለው የሰላም ማስከበር ተልዕኮ ይደነቃል- የተባበሩት መንግሥታት
አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በቀጣናው እየተወጣች ያለውን የሰላም ማስከበር ተልዕኮ የተባበሩት መንግሥታት ምክትል ዋና ፀሐፊ እና የጸጥታና ደኅንነት ኃላፊ ጊልስ ሚቻውድ አደነቁ፡፡ የመከላከያ ሚኒስትር አይሻ መሐመድ (ኢ/ር) ከጊልስ ሚቻውድ ጋር የተወያዩ ሲሆን፤ በዚሁ ወቅትም ኢትዮጵያ ለተባበሩት መንግሥታት ቁልፍ አጋር መሆኗን ምክትል ዋና ፀሐፊው አንስተዋል፡፡ መንግሥታቱ በኢትዮጵያ እና በአፍሪካ…
https://www.fanabc.com/archives/283552