TGStat
TGStat
Type to search
Advanced channel search
  • flag English
    Site language
    flag Russian flag English flag Uzbek
  • Sign In
  • Catalog
    Channels and groups catalog Search for channels
    Add a channel/group
  • Ratings
    Rating of channels Rating of groups Posts rating
    Ratings of brands and people
  • Analytics
  • Search by posts
  • Telegram monitoring
FastMereja.com

22 Aug, 19:01

Open in Telegram Share Report

የኢትዮጵያዋ ሞዴል ሩት በዓለም አቀፉ የቁንጅና ውድድር የኦንላይን ድምፅ አሰጣጥ ወደ 2ኛ ደረጃ ከፍ አለች

​#FastMereja I በዓለም አቀፉ የመልካም ሴቶች የቁንጅና ውድድር (Miss World) ኢትዮጵያን ወክላ በመወዳደር ላይ የምትገኘው ሞዴል ሩት፣ ባገኘችው ከፍተኛ ህዝባዊ ድምፅ ከአንድ ቀን ባነሰ ጊዜ ውስጥ ከ8ኛ ደረጃ ወደ 2ኛ ደረጃ ማደጓ ተገለፀ።

​ሞዴሏ እስከአሁን ባለው መረጃ መሠረት 98,408 ድምፆችን በማግኘት ሌሎች ሀገራት ተወዳዳሪዎችን በበላይነት በመብለጥ ደረጃዋን ማሻሻል ችላለች። ይህ አስደናቂ የስኬት ኩስረት ሊመዘገብ የቻለው በኢንተርኔት አማካኝነት በተካሄደውና የበርካታ ኢትዮጵያውያንን ቀጥተኛ ተሳትፎ ባገኘው ከፍተኛ የድምፅ አሰጣጥ ዘመቻ እንደሆነ ታውቋል።

​የውድድሩን የመጀመሪያ ደረጃ ለመጨበጥ በተያዘው ጥረት የኦንላይን ድምፅ አሰጣጥ ሂደቱ አሁንም የቀጠለ ሲሆን፣ ደጋፊዎችና ማህበረሰቡ በተዘጋጁት ይፋዊ አገናኞች (ሊንኮች) አማካኝነት ድምፅ መስጠታቸውን እንዲቀጥሉ ጥሪ ቀርቧል።

ሊንኩን ኮሜንት ላይ ያገኙታል 📍

4.5k 0 1 20
Catalog
Channels and groups catalog Channels compilations Search for channels Add a channel/group
Ratings
Rating of Telegram channels Rating of Telegram groups Posts rating Ratings of brands and people
API
API statistics Search API of posts API Callback
Our channels
@TGStat @TGStat_Chat @telepulse @TGStatAPI
Read
Академия TGStat Telegram Research 2019 Telegram Research 2021 Telegram Research 2023
Contacts
Справочный центр Support Email Jobs
Miscellaneous
Terms and conditions Privacy policy Public offer
Our bots
@TGStat_Bot @SearcheeBot @TGAlertsBot @tg_analytics_bot @TGStatChatBot