የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ወራዊ ደሞዝ 20ሺህ ብር መሆኑ ተገለፀ
#FastMereja
የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አበቤ በወር የተጣራ 20ሺህ የኢትዮጵያ ብር እንደሚከፈላቸው ገለፁ። ፅዱ እና ውብ አዲስ አበባን እንፍጠር በተባለው ንቅናቄ ላይ የተጣራ የአንድ ወር ደሞዜን አበርክቻለሁ በማለት ወራዊ ደሞዛቸውን ድጋፍ በማድረግ መግለጻቸውን ፋስት መረጃ ተመልክቷል።
****
በቴሌግራም መረጃ ማቅረብ ጀምረናል ተከተሉን
❗https://t.me/fastmereja