ይድረስ ለድምፃዊት ሀና ግርማ
በተመስገን ኡካሬ የሐጌ ልጅ
ፍቅር ፣ ፍርሀት ፣ ቃል-ኪዳን ፣ ጊዜን የሚናገር ሙዚቃ…
ቀን በጠነከረ ቁጥር የሚደመጥ ሙዚቃ ሙዚቃው ከወጣ ጀምሮ ደጋግሜ ሙዚቃውን ሰማሁት አልሰለቸኝም ሁል ጊዜ ከምሰማቸው ሙዚቃዎች ተርታ አስቀምጬዋለሁ የሐሳቡ ክብደት በእውነተኛው ዓለም አንዱ ክፍል የሆነው የግጥምና ዜማ ውህድ ቅንብር ጋር ጥምረቱን በጣም ደስ ብሎኛል ሰማሁ… ግን ነጥቦችን ላንሳ፡፡
“አልሆን ብዬ ብፈራም እንደ ሴትነቴ
ምን ቢያሳስበኝም የነገው ሕይወቴ”…
ምን መሰለህ? በታሪክ ነገራ የተዋዛ ፣ ታሪክ በብዙ መልክ ሲዳሰስ አንድም የወደፊቱን አንድም የተፈጠረውን እንደ ትውስታ በትዝታ መልክ ይወሳል፡፡ይህ ሙዚቃ ገና ሊፈጠር ያለን አስደንጋጭ ታሪክ ሆኖ እድሜን ፣ ጊዜን ፣ እምነትን ያወሳል፡፡መጀመርያ ላይ ያለውን የፍቅር ማዕበል እንዳይንደው በፍርሀት እና በጊዜ ታጥሮ ሲገለፅ ያሳያል፡፡
“እንደ ልቤ አልሆንኩ እድሜም ይሄዳል እንደ ዋዛ …
መልክም ይረግፋል እንደ ጤዛ…
እንደ ምትወደኝ ውስጤ ቢያምንም
በወረት ባጣህ ሰው አልሆንም”…
የነገ ሕይወት የተደላደለ ለማድረግ እርግጠኝነትን ይፈልጋል ነገሮች በነጎዱ ጊዜ ትኩሱ አቅም እና ጉልበት ይረግፋል በትናትናው ሚዛን ዛሬ መመዘን አይቻልም… ስለዚህ ልብም አርፎ እምነትም ፀንቶ ፍቅርን በጉልህ ማሳየት ያስፈጋል፡፡ግን በእርግጠኝነት የተሰጠን ልብን ማሸማቀቅ ብዙ የሕይወት ምስቅልቅል ውስጥ ይከታል ይህ በጣም ያስፈራል የነገ ሕይወት መግፋት ማለም ያቅራል ያስፈራል ይንን ይገልፃል፡፡
“እንደ ልቤ አልሆንኩ ቆሜ አያሳየኝ ቀን ሊከዳኝ …
ውዴ አደራህን ስለ ኪዳን”
በማንኛውም የሕይወት ሽሽግር ውስጥ “ቃልኪዳን” እጅጉኑ ጠንካራ እና እጅጉ አስፈሪ መሀላ ነው፡፡ የለት ለት ጉዞ ውስጥ እምነትን…