የትግራይ ክልል እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት በነገው ዕለት የሚካሄደው ሰላማዊ ሰልፍ መራዘሙን ገለፀ!
የትግራይ ክልል እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት በአክሱም በሙስሊም ተማሪዎች ላይ እየደረሰ ያለውን በደል አስመልክቶ ሊያካሂድ የነበረውን ሰላማዊ ሰልፍ ከጥምቀት በዓል ጋር በተያያዘ ሰልፉን ለጥር 13/2017 ዓ.ል ማራዘሙን አስታውቋል።
ከፍተኛ ምክር ቤቱ አክሎም መላው የትግራይ ህዝብ የእህቶቻችሁንና የልጆቻችሁን መብት ለማስከበር ማክሰኞ ጥር 13 በጠራነው ሰላማዊ ሰልፍ ላይ በመገኘት ከተጨቆኑ/ ከተገፉት ጎን በመቆም ድምጻችሁን እንድታሰሙና የፍትህ ጥሪ እንድታደርጉ ሲል በአክብሮት ጥሪ አቅርቧል።
Via: ሀሩን ሚድያ