በወንዶ ወረዳ የተቀሰቀሰውን ሰደድ እሳት መቆጣጠር ተቻለ
#FastMereja I በወንዶ ወረዳ ጎቱ ኦሎማ ቀበሌ በተለምዶ አባሮ ተራራ ደን በመባል በሚታወቀዉ ስፍራ ትናንት ቀን 10:00 ላይ የተቀሰቀሰውን ሰደድ እሳት መቆጣጠር መቻሉን የወረዳዉ አስተዳደር ገለጸ።
እሳቱ በከፍተኛ ሁኔታ በንፋስ ሀይል ወደ ጥቅጥቅ ደን እየተንቀሳቀሰ እንደነበር መገለጹ ይታወሳል። አሁን በቁጥቋጦዎች ላይ ከሚታይ ጭስ በስተቀር እሳቱ መቆሙን ወረዳዉ ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ወረዳው አረጋግጧል።