ተወዳጁ ዘማሪ አቤል መክብብ ከዳናይት መክብብ ጋር ባደረገው ቃለምልልስ ምን ያዝናናሃል? ኳስ የማን ደጋፊ ነህ? ተብሎ ለቀረበለ
ተወዳጁ ዘማሪ አቤል መክብብ ከዳናይት መክብብ ጋር ባደረገው ቃለምልልስ ምን ያዝናናሃል? ኳስ የማን ደጋፊ ነህ? ተብሎ ለቀረበለት ጥያቄ በሰጠው ምላሽ የአርሰናል ደጋፊ እንደነበር እና አሁን አርሰናልን መደገፍ ሙሉ በሙሉ እንዳቆመ ኳስ ማየት እራሱ ማቆሙን አርሰናል ተሸነፈ፣ አሸነፈም ምንም እንደማይመስለው ተናግሯል።
https://youtu.be/jv0w3cP4ZX0?si=orgfkeLRej8i_8T7
#ሾውቢዝ #FastMereja