በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ።
የመንፈሳዊ አገልግሎት ጥሪ
በደብረዘይት ደብረ መዊዕ ቅዱስ ሚካኤል ወደብረ ብስራት ቅዱስ ገብርኤል አብያተክርስትያናት የፊታችን ቅዳሜ 08/06/2017 ከቀኑ 8:00 ሰአት ጀምሮ የነዳያን ገላ አጠባ፣ፀጎር ስራ፣ልብስ የማልበስ መርሀግብር ሰለሚኖር ሁላችንም ለበጎ ስራ ተጠራርተን እናገለግል ዘንድ የፈለገ ጥበብ ሰንበት ት/ቤት በጎ አድራጎት ክፍል ጥሪውን ያስተላልፋል።
በጎነት ለራስ ነው!!!
የፈለገ ጥበብ ሰ/ት/ቤት በጎ አድራጎት ክፍል