😮 ዩናይትድ ጉርሻውን ቀነሰ፣ ሰራተኞች ተቆጡ!
የስታዲየም ደህንነት ጠባቂዎች (Steward) በየ10 ጨዋታው የሚያገኙት 100 ፓውንድ ጉርሻ ተቀንሷል። ክለቡ ይህን የወሰነው የፋይናንስ ሁኔታውን ለማረጋጋት ነው። 💷
በዚህም ምክንያት በርካታ ጠባቂዎች ስራቸውን እየለቀቁ ነው! ከእንግሊዛዊው ቢሊየነር ግዢ በኋላ የተከሰተው ይህ አዲስ የቅጥጫ እርምጃ፣ የክለቡን ሰራተኞች አስቆጥቷል። 🏟️
የክለቡ የፋይናንስ ሁኔታ ለማስተካከል የተወሰደው ይህ እርምጃ ትክክል ነውን? 🤔
ተጨማሪ ዜናዎችን ለማግኘት የተለግራም ማህበረሰባችንን ይቀላቀሉ።
👉 https://t.me/+_iG1nzpne2hiMjA0