የኔና የሀቢብ ታሪክ
እውነተኛ የፍቅር ታሪክ ነው
🍁 ክፍል 1
ስልኩን በመከራ አገኘውት 🥹 ደስ ብሎኛል እየደወልኩ ነው ከደቂቃ በዋላ ተነሳ
👨🦱 ሄሎ ሄለው 😠
👩🦰 ሀቢብ 😊
👨🦱 ነኝ ማንልበል
👩🦰 አንተ አታውቀኝምን እኔ ግን አውቅሃለው በደንብ
👨🦱 እኮ እንዳውቅሽ ማንነትሽን ንገሪኝ
👩🦰 አታውቀኝምን ግን ስለኔ ማወቅ ከፈለክ መጠየቅ ትችላለህ እነግርሃለሁ
👨🦱 ሆ 😡 ሴትዮ ሙድ ልትይዢ ነው የደወልሽው
👩🦰 አረ አይደለም እ እኔ ማለቴ
👨🦱 ምንድነው የሚያደናብርሽ ተናገሪ ወይ ልዘጋው ነው😡
👩🦰 እ እሺ እንዳዘጋው ሀያት ነኝ የኢክራም ጓደኛ😬
👨🦱 እንዴ ደንባራዋ 😁አንቺ ነሽ እንዴ በቃ በስልክም እንዲህ ነሽ
👩🦰 አረ አይደለም ትንሽ ሰለደነገጥኩ ነው የሆነ ነገር ልነግርህ ፈልጌ ነበር 🥺
👨🦱 ምን አስደነገጠሽ ደሞ አታውቀኝምን ለምን አልሺኝ 🙂
👩🦰 አታወራኝም ብዬ ስለፈራሁ ነው😔
👨🦱 እሺ አሁን ለምን ነበር የፈለግሽኝ
◆◆◆✨✨ይቀጥላል ◆◆✨✨
ከወደዳችሁት...... ውዶቼ like and share በማረግ አበረታቱን