የኔና የሀቢብ ታሪክ
እውነተኛ የፍቅር ታሪክ
ክፍል 3
በተደጋጋሚ እየደወልኩ ነው አያነሳም አሁንም ተስፋ ሳልቆርጥ እየደወልኩ ነው ..... በመጨረሻም አነሳው
👩🦰 ፦ ሄሎ ሄለው ሀቢቤ
👨🦱 ፦ አቤት ማን ልበል
👩🦰 ፦ ስልኬን ሴፍ አላረከውም
👨🦱 ፦ ማረግ ነበረብኝ
👩🦰 ፦ አይ ማለቴ ስደውል ማነው ከምትለኝ ሴፍ ብታረገው ብዬ ነው
👨🦱 ፦ እሺ አሁን ምን ነበር ለምንድነው ደጋግመሽ የምደውይው
👩🦰 ፦ ሰለምወደህ ነዋ በጣም ነው የማፈቅርህ
👨🦱 ፦ እሱ ነገር አሁንም አለ እንዴ ስሙ ብቻ የቀረ መስሎኝ
👩🦰 ፦ አው አለ በኔ ልብ ውስጥ አለ ከቀረብከኝ አንተም ልብ ውስጥ ይኖራል
👨🦱 ፦ አረ በናትሽ ወደዛ ፍቅር ትላለች እንዴ 😏 አሁን ምን ፈለግሽ
👩🦰 ፦ አንተን አንተን ብቻ አንዴ እድሉን ስጠኝና ቀርበው እወቀኝ ከዛ ካልወደድከኝ በድጋሚ አረብሽህ
👨🦱 ፦ ስሚኝ ልቀርብሽም አልፈልግም ገባሽ አንቺ በስርዓት ሲነግሩሽ አይገባሽም እንዴ ስሚኝ እኔ ኢክሩን ብዬ ነው አስቀይምሻለው
👩🦰 ፦ የፈለከውን አርግ ምንም ብታረግ ላንተ ያለኝ ስሜት አይቀየርም ይሄንን እወቅ
👨🦱 ፦ አንቺ ቆይ ሴት አይደለሽም እንዴ ለምን ስርአት አይኖርሽም
👩🦰 ፦ ቀርበህ ስታውቀኝ ስርአት እንዳለኝ ታውቃለህ ደሞ ማፍቀር ስርአተ ቢስ ካስባለኝ ነኝ አዎ በቃ
👨🦱 ፦ የራስሽ ጉዳይ እኔን ተይኝ በቃ አልፈልግሽም
👩🦰 ፦ እባክህ እንደሱ እያልክ ልቤን አትስበረው እባክህ
👨🦱 ፦ ገደል ግቢ ከፈለግሽ እንዳደውይ ድጋሚ 😡😡
👩🦰 ፦ እባክህ ሀቢቤ ተረዳኝ እንዳዘጋው
👨🦱 ፦ ድጋሚ ከደወልሽ አስቀይምሻለው ገባሽ ....
ምን ላርግ በድጋሚ ዘጋብኝ ቆይ ለምንድነው የማይገባው 😔
◆◆✨✨ይቀጥላል ✨✨◆◆
ከወዳችሁት.... like and share በማረግ አበረታቱን