የኔና የሀቢብ ታሪክ
እውነተኛ የፍቅር ታሪክ ነው
ክፍል 8
ስልኬ ከተሰረቀ በዋላ ከሁለት ቀን በዋላ ሲም ካርዴን አስወጥቼ በበተን ስልክ ይዤ ነበር እናም ደወልኩለት
👩🦰 ፦.... ሄለው አሰላሙ ዋአለይኩም
👨🦱፦ ዋአለይኩም አሰላም
👩🦰፦ እንዴት ነህ ሀቢብ
👨🦱፦ አልሃምዱሊላህ ሀያት እንዴት ነሽ ጠፋሽ በሰላም ነው ሰፈር ላይም አላይሽም
👩🦰፦ እ አረ አለው የት እጠፋለው ምናልባት ከልብህ አልፈለከኝ ይሆናል
👨🦱፦ ብለሽ ነው
👩🦰 ፦ አው ግን ደህና ነህ ሀቢቤ
👨🦱፦ አው ምነው አልመስልም
👩🦰 ፦ እ አረ አይ እንደዛ ማለቴ ሳይሆን አለ አይደል......
👨🦱 ፦ አረ በቃ አትደናበሪ ለማንኛውም ደህና ነኝ
👩🦰 ፦ ሁሌም ደህና ሁንልኝ
👨🦱 ፦ ላንቺ ብዬ ሳይሆን ደህና መሆን ስላለብኝ እሆናለው
👩🦰 ፦ እሺ ደስ እንዳለህ
👨🦱 ፦ አንድ ነገር ልጠይቅሽ
👩🦰 ፦ እ እሺ ጠይቀኝ
◆◆✨✨ይቀጥላል ✨✨◆◆
ከወደዳችሁት 👍 like በማረግ አብሮነታችሁን አሳዩን