የኔና የሀቢብ የፍቅር ታሪክ
እውነተኛ የፍቅር ታሪክ ነው
✍ #yuti
ክፍል 18✨
ምናልባት ስህተት ይሆናል እሱን ማመኔ መሰለኝ🥺
👨🦱 ፦ ሰላም ሀዩቲ
👩🦰 ፦ እ አቤት
👨🦱 ፦ ደህና ነሽ
👩🦰 ፦ አልሃምዱሊላህ
👨🦱 ፦ ጠፋሽ እኮ በሰላም
👩🦰 ፦ አልፈለከኝም ለዛ ይሆናል
👨🦱 ፦ ተቀይመሽኛል እንዴ
👩🦰 ፦ አይ
👨🦱 ፦ አትዋሺኝ
👩🦰 ፦ እርሳው ረስቼዋለሁ
👨🦱 ፦ ዛሬ እንገናኝ
👩🦰 ፦ እሺ ግን የት
👨🦱 ፦ ላይ ሰፈር
👩🦰 ፦ በድጋሚ እዛው ነገር ላይ ቆይ ለምን ሌላ ቦታ የለኝም እንዴ ለመገናኘት አልገባኝም ፍላጎትህ ምንድነው
👨🦱 ፦ ከኢልሃም ጋር እንገናኛለን በሳ ፊት የምነግርሽ ነገር አለ
👩🦰 ፦ ማለት ምንድነው የምትነግረኝ
👨🦱 ፦ እሱን እዛ ስንደርስ ታውቂዋለሽ
ሀዩ
👩🦰 ፦ ወዬ ሀቢብ
👨🦱 ፦ አንቺ በጣም ጠንካራ ነሽ ከማናችንም በላይ ጥንካሬሽ ሳላደንቅ አላልፍም አንቺን ማወቄ በጣም ደስ ብሎኛል ካንቺ ብዙ ተምሬያለሁ
👩🦰 ፦ ንግግርህ ያስፈራል ምንድነው ነገሩ ስንብት አስመሰልከው እኮ
👨🦱 ፦ በቃ የምንገናኝበትን ሰአት አሳውቅሻለው በቴክስት በቃ በዋላ እናወራለን ቻው
👩🦰 ፦ እሺ ቻው
◆◆✨✨ይቀጥላል✨✨◆◆
እንደሁልጊዜው አንብባችሁ ስትጨርሱ #like እንዳትረሱ ስለአብሮነታችሁ አመሰግናለሁ @all_love_world @yuti_Hijab_girl