የኔና የሀቢብ የፍቅር ታሪክ
እውነተኛ የፍቅር ታሪክ ነው
✍ #yuti
ክፍል19✨
ያንን ቀን ረገምኩ እሱህ ጋር የሄድኩበትን ምናለበት በቀረብኝ ሁሉም ነገር ያ አላህ ህመም ህመም ህመም ብቻ💔 በቀጠሮው መሰረት ደውሎልኝ ሄድኩ አብረው ቁጭ ብለው እያወሩ ነበር
እኔ ፦ አሰላሙ ዋአለይኩም
ሀቢብ ፦ ዋአለይኩም አሰላም ሀያት መጣሽ እየጠበቅንሽ ነበር
እኔ ፦ እ አፍውን የቆየሁት.....
ሀቢብ ፦ እ ሰምቻለው ቅድም ጥሎሽ ነበር ሳልፍ ሰው ሲወጣ አይቼ ስጠይቅ ጥሎሽ እንደነበር ነገሩኝ እና አሁን ደህና ነሽ
እኔ ፦ አልሃምዱሊላህ ደህና ነኝ ግን ቅር ካላላችሁ ቶሎ ነግራችሁኝ ብሄድ ትንሽ እያዞረኝ ነው እዚህ ልቆይ አልችልም
ሀቢብ ፦ ካሎነ ነገ እናርገው ጥሩ ነገር ላይፈጠር ይችላል
ኢልሃም ፦ ቀጠሮ ማብዛት አያስፈልግም ነገሩን አይንዛዛ ሰልችቶኛል
ሀቢብ ፦ እሺ ውዴ በቃ እዚህው እንጨርሰው ሀዩ ምን መሰለሽ በመጀመሪያ ይቅርታሽን እለምናለው ትልቅ ጥፋት ነው የሰራሁት
እኔ ፦ ምንድነው ነገሩ ግልፅ አረገው በአላህ ቆይ ምን እየተካሄደ ነው
ሀቢብ ፦ እሺ ተረጋጊ እኔ ያኔ አብረን እንሁን ያልኩሽ በቃ ስሜታዊ ሆኜ ነው እና ኢልሃምን ለማበሳጨት አስቤ ነው
እኔ ፦ ምን ምንድነው የምሰማው በሁሚ ውሸት ነው በለኝ
◆◆✨✨ይቀጥላል ✨✨◆◆
በጣም ይቅርታ ውዶቼ እንዳሳጠርኩት አውቃለሁ ዛሬ ጥሩ ስሜት ላይ ስላልሆንኩ ነው ይቅርታ🥺 @all_love_world @yuti_Hijab_girl