🍁የኔና የሀቢብ እውነተኛ የፍቅር ታሪክ🥀
ምዕራፍ ሁለት
#ክፍል_2✨
ፀሀፊ✍ #yuti🍂
🍁ምን ልበል እውነታውን ብነግረው የሚለወጥ ነገር ይኖራል እንጃ
👨🦱፦ ንገሪኝ እንጂ ለምንድነው ዝም የምትይው
👩🦰፦ እሷኮ ተወው አታምነኝም ግን አላህ አይንህን ይግለፅልህ ሌላ የምልህ ነገር የለም
👨🦱፦ ባለፈው ስትገናኙ እንደሰደብሻት ነግራኛለች ለዛ ነው አልነግርህም ያልሽው
👩🦰፦ እኮ እኔ ነኝ የሰደብኳት
👨🦱፦ አው እያለቀሰች ነው የነገረችን ሀዩ በእውነት ይሄንን ካንቺ አልጠብቅም
👩🦰፦ በቃ ዝም በል😡
👨🦱፦ እየጮህሽ ነው በዛላይ ተናደሻል
👩🦰፦ በቃ ዝም በል ሀቢብ ከዚህ በላይ ምንም እንዳታወራ የምወዳት እናቴን ይንሳኝ የምር አስቀርምሃለው እርግጥ ነው አፈቅርሃለው ይህ ማለት ግን የማንንም ንግግር ሰምተህ ትናገረኛለህ ማለት አይደለም ተግባባ
👨🦱፦ ሀዩ አትጩሂ እየታገስኩሽ ነው
👩🦰፦ የፈለከውን አርግ ስማኝ ከዚህ በዋላ የማጣው ነገር የለም ገባህ
👨🦱፦ ስሚ በመጀመሪያ እሷ ማንም አይደለችም የማፈቅራት እና አላህ ከፈቀደ የማገባት ሴት ናት
👩🦰፦ ምንም ትሆን ሀያት ምናገባት ስማኝ እኔ ማፍቀርን ብቻ ሳይሆን መጥላትንም አውቃለሁ ደሞ ያልካትን ያህል ታማኝ ብትሆን ከጓደኛህ....
👨🦱፦ ከጓደኛህ ምን ጨርሽው እንጂ
◆◆✨✨ይቀጥላል ✨✨◆◆
ያው እንደተለመደው አንብባችሁ ስትጨርሱ #like_እንዳይረሳ ውዶቼ
ክፍል 3 ከ80 👍 በዋላ ይቀጥላል @yuti_Hijab_girl @all_love_world