🍁የኔና የሀቢብ እውነተኛ የፍቅር ታሪክ 🍁
ምዕራፍ ሁለት
#ክፍል_5🍂
ፀሀፊ✍ #yuti
ቀጥታ ሄጄ አናገርኩት ግን የእውነት ምን ሆኖ እንደነበር መገመት ከባድ ነው ምክንያቱም ይሄንን ከሱ መስማት ከባድ ነውና
🧕፦ አሰላሙ ዋለአይኩም ሀቢብ
👨🦱 ፦ ዋአለይኩም አሰላም
🧕 ፦ ሰላም ነው ከተመቸህ ላናግርህ እፈልጋለሁ
👨🦱 ፦ ስለምን ጉዳይ
🧕 ፦ ስለኔና ስላንተ ደስ የማይል ወሬ እየተወራ ነው
👨🦱 ፦ እና ምን ይሁን ነው የምትይው
🧕 ፦ አሳርፋት
👨🦱 ፦ እኮ ማንን
🧕 ፦ ፍቅረኛህ ኢልሃምን
👨🦱 ፦ hhhhh ዛሬ ከሷ አናት ላይ አቶርጂም እንዴ ለምን አተይንም
🧕 ፦ ምንድነው የምዘላብደው ስማ ስሜን አታጥፋ ደሞ እየተወራ ያለው ነገር እኔን ብቻ የሚመልከት አይደለም
👨🦱 ፦ እና
🧕 ፦ ስለ ሁለታችንም ነው ሀቢብ
👨🦱 ፦ እኔና አንተ ወይ እኛ የሚባል ነገር እንደሌለ የነገርኩሽ መስሎ
🧕 ፦ እስኪ ልጠይቅህ አይደለም አብሮ ማደር ለሰላምታ እንኳ ጨብጠቀኝ ታውቃለህ
👨🦱 ፦ አላውቅም
🧕 ፦ እና ለምንድነው ባላረኩት የምወነጀለው
👨🦱 ፦ አቦ ምንድነው የምዠላብጂው
🧕 ፦ ፍቅረኛህ ሀያት ከሀቢብ ጋር አድራ ካስረገዛት በዋላ አልፈልግሽም አላት እያስባለች ነው ሙሉ ሰፈሩ ስለዚህ ነው የሚያወራው
👨🦱 ፦ እሷ ስለመሆንዋ ምን ማረጋገጫ አለሽ
🧕 ፦ ከሷ ውጪ ሰፈር ላይ የተጣላሁት አለ ደሞ እማ ስነገርኝ ላናግርህ ወዳንተ ስመጣ የራስዋ ጓደኛ ነግራኛለች
👨🦱 ፦ ሁፍ የራስሽ ጉዳይ በቃ ተይኝ አልፈልግሽም ስላልኩሽ ነው
🧕 ፦ ስማኝ ትግስቴን አታስጨርሰኝ እውነቱን ስታውቅ ትፀፀታለህ ስለዚህ ትርፍ ነገር ባንነጋገር ጥሩ ነው
👨🦱 ፦ ባክሽ ገደል ጊቢ ተይኝ አሁን
🧕፦ እተውሃለው ደሞም ትቼሃለው
👨🦱 ፦ ሲጠሉሽ አይገባሽም እንዴ ቢቆይም በጣም ነው ያስጠላሽኝ
🧕 ፦ ጥላቻይንማ አሁን አሳየከኝ የተፀፀትክ መስሎኝ ነበር ይቅርታ ያረኩል
👨🦱 ፦ እንደውም አንድ ነገር ልንገርሽ እስኪ ማነው ከእንዳንቺ አይነትዋ ጋር በሽተኛ ታማማ መሆን የሚፈልገው አንቺን ያፍቅር ወይስ በሽታሽን ያስታም እ እዚም እዚም እየወደቅሽ ደሞ ታወራያለሽ አፍ አለኝ ብለሽ አንቺ ከሰው እኩል መቆጠር የለብሽም የሰው ግማሽ ነሽ አርፈሽ ቁጭ በይና መሞቻሽን ቀን ጠብቂ....
🧕 ፦ በቃይ በአላህ ሀቢብ አንተ ነህ ይሄንን የምትናገረው እኔ አላምንም ለምን ምናርጌህ እ
👨🦱 ፦ አው እኔ ነኝ የምናገረው ልጨምርልሽ ሌላም ከፈለግሽ
◆◆✨✨ይቀጥላል ✨✨◆◆
አንብባችሁ ስትጨርሱ እንደሁልጊዜውም #like_እንዳይረሳ እስኪ ዛሬ በlike አንበሽብሹኝ🥹 @all_love_world @yuti_Hijab_girl