🍁የኔና የሀቢብ እውነተኛ የፍቅር ታሪክ 🍁
ምዕራፍ ሁለት
#ክፍል_8
ፀሀፊ✍ #yuti
የሚመጣ ስለመሰለኝ ተረጋግቼ ላወራው ሞከርኩ የውስጤን በውስጤ ይዤ
🧕፦ እሺ ቀጥል ምንድነው ልስማህ
👨🦱፦ እነዚህን ነገር ብቻ አድርጊልኝ
🧕፦ ቀጥል ልስማህ
👨🦱፦ መጀመሪያ ስደውል ታነሽልኛለሽ ሁለተኛ መንገድ ላይ ስታገኚኝ አትዝጊኝ ሶስተኛ እንታረቅ
🧕፦ ትቀልዳለህ በጭራሽ አላረገውም
👨🦱፦ ካልሆነ ሁሚን አናግራታለው
🧕፦ ገደል ግባ አይመለከተኝም
👨🦱፦ ካንቺ ጋር ከሆነ ለምን ጀአነብ አይሆንም
🧕፦ ደግመህ እንዳደውል
👨🦱፦ ሀዩ
🧕፦ ምንድነው
👨🦱፦ አፈቅርሻለሁ እሺ
ዘጋውበት የእውነት ግን ደንግጫለው ካወራን ከሶስት ቀን በዋላ እናቱ አገኘችኝና አናገረችን ማወራው ነው ግራ የገባኝ እሺ አወራዋለው ብዬ ዝም አልኩ እቤት ስገባም እማ ጠየቀችኝ በጣም ነበር የደነገጥኩት ለምንድነው ከዘምዘም ልጅ ጋር የተጣላሽው ብላ ተቆጣችኝ ምክንያቱን ልነግራት አልደፈርኩም ምክንያቱም የሚፈጠረውን ስለማውቅ እንደምንም ነገሩን ሸፋፍኜ ለማሳለፍ ሞከርኩ ደሞም ተሳካልኝ
እሱ ሁሌም ስገባ ስወጣ እኔን መለመኑን ተያያዘው ትዝ ይለኛል ከጁምአ መልስ ወደቤት እየሄድኩ አገኘውት ላልፈው ስል ከፊቴ ተንበርክኮ በሰው በፊት እያለቀሰ ለመነኝ ማመን ነው የከበደኝ
🧕፦ ምን እያክ ነው በአላህ
👨🦱፦ ይቅር ካላልሽኝ አልነሳም
🧕፦ እ😳
◆◆✨✨ይቀጥላል ✨✨◆◆
ቶሎ ቶሎ እንዲለቀቅ በlike አበረታቱኝ @all_love_world @_yuti_Hijab_girl
የኔና የሀቢብ ታሪክ ሊጠናቀቅ የተወሰነ ክፍሎች ነው የሚቀሩት😘