🍁የኔና የሀቢብ እውነተኛ የፍቅር ታሪክ🍁
ምዕራፍ ሁለት
#ክፍል_9
ፀሀፊ✍ #yuti
የኔና የሀቢብ ታሪክ ሊጠናቀቅ አንድ ክፍል ብቻ ነው የቀረው።
በሰአቱ ማረገው ነገር በጣም ነበር ግራ የገባኝ ሰዎቹም ቱክረታቸው እንዳለ እኛ ላይ ነበር
🧕፦ ሀቢብ አላህን ፍራና ከእግሬ ላይ ተነሳ
👨🦱፦ እኮ እሺ በይኝና እነሳለው
🧕፦ እሺ በቃ ተነሳ በአላህ እያስጨነከኝ ነው ሰዎች ሁሉ እኛን ነው የሚያዩት
👨🦱፦ ይሁና ያፈቀረ ሰው አይተው አያውቁም ይሆናል
🧕፦ እሺ ተነስ ይቅርታ አርጌልሃለው
👨🦱፦ ወላሂ በይ
🧕 ፦ ወላሂ ተነስ አሁን በቃ
👨🦱፦ እሺ ስልክ በስርዓቱ ታወሪኛለሽ
🧕፦ አው አወራካለው
👨🦱፦ መንገድ ላይ ብታገኚኝ አትዘጊኝም
🧕፦ አው አልዘጋህም
👨🦱፦ አሁንም እንደድሮው መሆን እንችላለን
🧕 ፦ አው እሺ እንችላለን
👨🦱፦ አትርቂኝም
🧕፦ አው በአላህ ተነስ እሺ
👨🦱፦ ታፈቅሪኛለሽ
🧕፦ አው አፈቅርሃለው
👨🦱፦ ምን 😄
ከምር በጣም ነበር የደነገጥኩት እሱ ግን ደስ ብሎት የሚያረገው ነገር ነበር ያሳጣው
◆◆✨✨ይቀጥላል✨✨◆◆
የመጨረሻው ክፍል 50like ሲያገኝ ይቀጥላል....... @all_love_world @yuti_Hijab_girl