🍁የኔና የሀቢብ እውነተኛ የፍቅር ታሪክ🍁
ምዕራፍ ሁለት
#ክፍል_10
ፀሀፊ✍ #yuti
የመጨረሻው ክፍል
በመጨረሻም ፍቅር አሸነፈ ይቅርታውን ተቀብዬ አብረን መሆን ቀጠልን ግን ምናልባት ፈጣሪ አንድ ሁኑ አላለንም ፍቅራችን በድጋሚ ተፈተነ።
አብረን ደስተኞች መሆን ችለናል ይቅርታ ካለኝ በዋላ የተለወጠ ነገር ቢኖር እሱን በድጋሚ ማመን መፍራቴ ብቻ ነበር።
👨🦱፦ ሀዩ
🧕፦ ወዬ ሀቢቤ
👨🦱፦ እኔ ግን መጥፎ ሰው ነኝ አይደል
🧕፦ አይደለህም ግን ሞኝ ነህ🥰
👨🦱፦ ሀዩዬ ስለሁሉም ነገር ይቅርታ ምን ያህል እንደበደልኩሽ ከረፈደም ቢሆን ገብቶኛል
🧕፦ ያረከው ነገር በምንም ያህል ቢጎዳኝም ግን ከጉዳቴ ላንተ ያለኝ ፍቅር ይብሳልኛ ህመሙን ጠፍቷል
👨🦱፦ አፈቅርሻለሁ 😘
🧕፦ እኔም ከነፍስህ ነው የማፈቅርህ
👨🦱፦ ተይ ግን ቀጥታ አውሪ አታወዛግቢኝ
🧕፦ ግዴለም አንድ ቀን ይገባካል
👨🦱፦ እንዳሉ ቅቡርነትሆ🥰😘
🧕፦ አቤት አቤት ወረኛ ዞር በል ሞዛዛ☺️
ፍቅራችን በዚህ መንገድ ሊቀጥል አልቻለም
አንድ ቀን የሀቢብ ጓደኛ ደወለልኝ ድምፁ ላይ ድንጋጤ ነበር ሀዩ ሀዩ ወዬ ምነው ድምፅህ ልክ አይደለም ችግር አለ "ሀቢብ" ሀቢቤ ምን ሆነ ኢልሃም አሳሰረችው "እንዴ ምን አርጓት ምንድነው የምትለው ቆይ ለምንድንነው የምታሳስረው መታኝ ብላ "ምን"
ከጭንቀት ቀን በዋላ ተፈታ እውነታውን ስጠይቀው ሰፈር ላይ አግኝታው ነበር እና ከኔጋር ያለውን ነገር እንዲያቆም ነገረችው በንዴት ተቆጣት ከዛ ዝታበት ነበር እንዳለችውም ለአባትዋ በግድ ከኔጋር ካልሆንሽ ብሎ መታኝ ብላ ተናገረች አባቷም አሳሰረው ይህ ነበር የተፈጠረው
ግን ከዛም በላይ አስከፊው ነገር ውጪ ያለው አጎቱ መስማቱ ነበር እንደሰማ ወደሱ እንዲመጣ ተናገረ አጎቱ ሲበዛ ቁጡ ነው።
👨🦱፦ ሀዩ
🧕፦ እ አቤት
👨🦱፦ ምነው ema ችግር አለ
🧕፦ አንተ እስካለህ አው
👨🦱፦ ምን ማለት
🧕፦ በቃ በናትህ ተወኝ ከዚህ በላይ ካንተ ጋር መቀጠል አልፈልግም
👨🦱፦ አፈቅርሻለሁ አውቃለሁ ለምን እንዲህ እንደምትይኝ ባንቺ መቼም ተስፋ አልቆርጥም ሁሌም አፈቅርሻለሁ
ይህ ለመጨረሻ ጊዜ ከሱ የተመለሰልኝ መልእክት ነው እንዲሄድ ማረግ ነበረብኝ እዚህ ከቆይ በዛች ክፉ ወጥመድ መጠመዱ አይቀርም በኔ ምክንያት ሲጎዳ ማየት አልፈልግም የግዴ ስላፈቀርኩት እኔ ጋር ብዛ ይሁን ማለት ራስ ወዳድነት ነው የትም ይሁን ሰላሙን ነው የምፈልገው ተራርቀናል ግን ፍቅር በሁለታችንም ልብ ውስጥ አለ ተስፋ አለኝ አንድ ቀን በድጋሚ እንደምንገናኝ
◆✨✨ ተ.ፈ.ፀ መ ✨✨◆
እስካሁን ወዳችሁና ፈቅዳችሁ ስለተከታተላችሁኝ ከልብ አመሰግናለሁ ተስፋ አረጋለሁ ከታሪኬ ብዙ እንደተማራችሁ 🥀😊
join @all_love_world
@yuti_Hijab_girl