"#የይቅርታ #ልብ!!!"
ፈጣሪን ደስ ከምናሰኝበት መንገድ ዋነኛው የይቅርታ ልብ ሲኖረን ነው። ቁምነገሩ ማን አጠፋ ፣ ማን ይቅርታ ይጠይቅ ፣ ማን ተጎዳ ፣ ማን ጎዳ አይደለም። ዋናው ነገር የርህራሄ ልብ መኖሩ ነው። በእርግጥ ቀላል ቢመስልም ከሰዎች ባህሪይ የተነሳ መክበዱ አልቀረም። ነገር ግን የፈጣሪን ቃል በማክበር መመላለስ ተገቢ ነው። ፈጣሪ የሚቀበለን ኩራታችንን ወደ ጎን ትተን ሌሎችን ይቅርታ በመጠየቅ ትህትናን ስንለማመድ ነው። ያስታውሱ ነገርዎችዎ እንዲለቀቁልዎት ፣ አእምርዎ ነፃ እንዲሆን ፣ የሰላም እንቅልፍ ለመተኛት ፣ ከሁሉ በላይ ፈጣሪዎን ደስ ለማሰኘት የይቅርታ ልብ መኖር ግድ ይላል።
••●◉Join us share
💌 ይከታተሉን | Follow us፡ 💌
@fkrbefkr143 @fkrbefkr143
✽»🌺 ━━━━━━━✦✿✦━━━━━ ✽»🌺