ኢትዮጵያን ጨምሮ ከ 300 ሚሊዮን በላይ አፍሪካዊያንን የኤሌትሪክ ተጠቃሚ ያደርጋል ለተባለዉ ፕሮጀከት 54 ቢሊዮን ዶላር ተመድቧል
የአፍሪካ የኃይል ጉባዔ ሚሽን 300 በሚል መሪ ሀሳብ በመጪዎቹ አምስት ዓመታት ኢትዮጵያን ጨምሮ 300 ሚሊዮን አፍሪካውያንን የኤሌትሪክ ኃይል ተጠቃሚ የሚያደርግ ፕሮጀክት መታቀዱ ተነግሯል።
ለዚህም ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ ከተለያዩ አለምአቀፍ ለጋሽ ተቋማት 53 ነጥብ 95 ቢሊዮን ዶላር መገኘቱን የአፍሪካ ልማት ባንክ አስታውቋል።
ለሁለት ቀናት በታንዛኒያ ዳሬሠላም በተደረገው ጉባዔ ላይ 30 የአፍሪካ ሀገራት መሪዎች ተመጣጣኝ እና አስተማማኝ የኤሌክትሪክ አገልግሎት በ2030 እንዲስፋፋ ያላቸውን ቁርጠኝነት ማሳየታቸው ተገልጿል።