60 ሀገራት የተሳተፉበት 2ኛው ዙር የኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ የቁርዓንና አዛን ውድድር ተጠናቀቀ
በኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት የበላይ ጠባቂነት በዘይድ ኢብኑ ሳቢት የቁርአን ማህበር አዘጋጅነት ሲካሄድ የቆየው 2ኛው ዙር ዓለም አቀፍ የቁርዓን እና የአዛን የማጠቃሊያ ውድድር በአዲስ አበባ ስታዲየም ተካሂዷል።
60 ሀገራት በተሳተፉበት ዓለም አቀፍ የቁርዓንና አዛን ውድድር ኢትዮጵያ ሶስተኛ ደረጃን በመያዝ አጠናቃለች።
በቁርዓን ሂፍዝ፣ በቁርዓን ቲላዋና በአዛን ዘርፍ አሸናፊ የሆኖ ተወዳዳሪዎች በዳኞች አማካኝነት ይፋ ሆነዋል። በዚህም፤
👉 በወንዶች የቁርአን ሂፍዝ ውድድር
1ኛ. ሙሐመድ ፉዓድ … ከሊቢያ
2ኛ. ዩሱፍ አሺር … ከኳታር
3ኛ. አህመድ በሺር …ከአሜሪካ
👉 በሴቶች የቁርአን ሂፍዝ ውድድር
1ኛ ሩቅያ ሳላህ … ከየመን
2ኛ ነሲም ጀናዉጃ … አልጄሪያ
3ኛ ቀመራ ወሊዩ መሐመድ … ከኢትዮጵያ
👉 በአዛን ውድድር
1ኛ ሙሀመድሻን አቡበከር … ከኢንዶኖዢያ
2ኛ ኡመር ዱራን … ከቱርክ
3ኛ አደም ጅብሪል … ከኢትዮጵያ
👉 በወንዶች የቁርአን ቲላዋ ውድድር
1ኛ አብዱራዛቅ አል ሸሀዊ …ከግብፅ
2ኛ ከራር ለይስ … ከኢራቅ
3ኛ አንጀድ ካምዳን … ከየመን አሸናፊ ሆነዋል፡፡
ጥር 21 ተጀምሮ ዛሬ በተጠናቀቀው 2ኛው ዙር ዓለም አቀፍ የቁርአን እና የአዛን ውድድር ላይ ከ60 በላይ ሀገራት ተሳትፈዋል ተብሏል።