"ዓይነ ርግብ" መጽሐፍ ነገ ይመረቃል
በደራሲ ትዕግሥት ሳሙኤል የተዘጋጀው "ዓይነ ርግብ" መጽሐፍ ነገ አርብ ጥር 30 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 11:00 ጀምሮ በወመዘክር (ብላቴን ጌታ ኅሩይ ወ/ሥላሴ አዳራሽ)ውስጥ ይመረቃል።
በዕለቱም ልዩ ልዩ ኪነጥበባዊና የትውውቅ መርሐግብሮች እንደሚኖሩ አዘጋጆቹ አስታውቋል።