ደብረብርሃን ከተማ የሚገኘው ሐበሻ ፕላይውድ ማኑፋክቸሪግ ለኮንስትራክሽን የሚሆን ፕሌይ ውድ በማምረት ላይ የሚገኝ ፋብሪካ ሲሆን 30ኛውን ቀኑን በያዘው የመቄዶንያ የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም ላይ ለተሳተፉ አስተባባሪዎችና እንግዶች የምሳና የዕራት መስተንግዶ በልዑል ኬተሪንግ አማካኝነት ስላቀረቡ በአረጋውያኑ ስም እናመሰግናለን።
አድራሻ:ደብረብርሃን
ስልክ : 0911819014
አድራሻ:ደብረብርሃን
ስልክ : 0911819014