ሰላሳ አንድ ቀን
ለመቄዶንያ እስከአሁን ከ715 ሚሊዮን ብር በላይ ተሰብስቧል
መቄዶንያ የአረጋውያንና የአዕምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል በቀጥታ ስርጭት በሚያደርገው የገቢ ማሰባሰቢያ መርሐ-ግብር ብዙዎች እየተሳተፉ ነው::
ሰላሳ አንድ ቀኑ ላይ በደረሰው የድጋፍ ማሰባሰቢያ 715 ሚሊዮን ብር በላይ መሰብሰብ ተችሏል።
በገቢ ማሰባሰቢያው የሃይማኖት አባቶች፣ ዘማርያን፣ አርቲስቶች እንዲሁም በሀገር ውስጥ እና በውጭ ሀገር ያሉ ሰዎች ተሳትፎ እያደረጉ ነው።
አምስት ቢሊዮን ብር ለማሰባሰብ በሚደረገው የቀጥታ ስርጭት ግለሰቦች እና የተለያዩ ድርጅቶች ድጋፋቸውን እያደረጉ ነው።
በገቢ ማሰባሰቢያው ህፃናትም ጭምር ያጠራቀሙትን ብር በስጦታ እያበረከቱ ነው።
ያስጀመረን ያስፈፅመናል!!!
እግዚአብሔር ይሰራል