ዘፍጥረት 32 : 24፤ ያዕቆብ ግን ለብቻው ቀረ፤ አንድ ሰውም እስከ ንጋት ድረስ ይታገለው ነበር።
25፤ እንዳላሸነፈውም ባየ ጊዜ የጭኑን ሹልዳ ነካው፤ ያዕቆብም የጭኑ ሹልዳ ሲታገለው ደነዘዘ።
26፤ እንዲህም አለው፡— ሊነጋ አቀላልቶአልና ልቀቀኝ። እርሱም፡— ካልባረክኸኝ አልለቅቅህም፡ አለው።
27፤ እንዲህም አለው፡— ስምህ ማን ነው? እርሱም፡— ያዕቆብ ነኝ፡ አለው።
28፤ አለውም፡— ከእንግዲህ ወዲህ ስምህ እስራኤል ይባል እንጂ ያዕቆብ አይባል፤ ከእግዚአብሔር ከሰውም ጋር ታግለህ አሸንፈሃልና።
ይሄ ምሽት በኢየሱስ ስም ያቦቃችሁ ትሁን እግዚአብሔርን የምትታገሉበት ፊት ለፊት የሚታወሩበት ምሽት ይሁንላችሁ
መልካም ምሽት
@gitim_alem @gitim_alem