Forward from: Wachemo university evangelical students union
በዘንባባ እንጂ በቀይ ምንጣፍ ያልከበረ ንጉስ፦
ክብር የንጉስ መገለጫ ነው። ብዙዎች ለክብር ተጋድለዋል፣ ገድለዋል። የነገስት መገለጫ ጦርነት ነው። ሰፈራ እና ቦታ ማስለቀቅ የክብር መለኪያ ነው።
ሞት የከበረው ቀራኒዮ ላይ ነው። ለካ ለእውነተኛ ንጉሥ መስቀል እንኳን ዙፋኑ ነው። ሲሰፋርበት ቦታውን ያከብረዋል።
ያለጦርነት ያሸነፈ ንጉሥ እየሱስ ብቻ ነው።
📌ንጉሱን መከተል ሩጫ 2017 ሆሳዕና
እንከተለው_ዘንድ_ለምልክት_እንሮጣለን