......የግርግሙ ንጉስ
የትንቢት ፍፃሜ የነፃነት አርማ
ታላቅ የምስራች ለአለም ተሰማ
አምላክ የነበረው በፍጥረት ጅማሬ
በቤቴል ከተማ ሰው ተወልዷል ዛሬ
በነቢያት አፍ በጥንት የነገሩን
ለሰው ልጅ ሀጥያት መስፍን የሆነውን
ናዝሬት አበሰረች ይሁዳም አስተጋባች
ህፃን ተጠቅልልሎ በግርግም ተኝቷል አለች
ከሩቅ ምድር ምስራ ሰብአሰገል መጡ
የመሲህን መወለድ ከጥንት ያደመጡ
ድንቅ መካር ሀያል የዘላለም አባት
አለቅነት በጫንቃው ላይ የሆነ መድሀኒት
አምላክነት ሳለው ሰው ሆኖ ሲወለድ
አልሰጋም በፍጹም ልዕልና ሲወሰድ
ሊታደግ ከግዞት የሰውን ልጅ ከምርኮ
ሊያድን ወደደና አዳምን በፍቅር ማርኮ
ይሄው ተወለደ የአለም መድሀኒት
መሲሁ ክርስቶስ ነው መላዕክት ያበሰሩት
እረኞችም መጡ ሊያዩ ከበረት
ሰብዓሰግም ደርሰው ህፃኑን አገኙት
ወርቅ እንቁ ከርቤና እጣን
ሽቱ አፈሰሱ ለግርግሙ ንጉስ
ህፃን ነው እያሉት ነው ዘላልም ጀማሪ
መንገድ እያሳዩት የለዘላለም ኗሪ
ከድንግል ተወልዷል የደናግል አምላክ
የሰው ስጋ ለብሷል ሰውን ያመጣ አብራክ
እስስስይ ደስ ይበለን መድሃኒት ተወልዷል
የሀጥያት በትረመንግስት ከእንግዲህ አብቅቷል
ስሙም ኢየሱስ ነው የሰላም አለቃ
የንጋት ኮከብ ነው ደማቅ እንደ ጨረቃ
እልልልል ትበል ምድር አማኑኤል መቷል
የኔን ያንቺን መልክ ለብሶ በበረት ተኝቷል
ልሰዋለት ልሩጥ ደስታውን ላሰማ
በጨለማ ላሉት በድቅድቅ ጨለማ
ዛሬ ተወለደ መሲሕ አዳኝ ኢየሱስ
ንጉሰ ነገስት ነው የግርግሙ ንጉስ
✍ተፃፈ በጌታሁን አናሞ
ግጥሜን ለኢየሱስ
💙እወዳቸዋለ💙
---------------------------------------------------------
SHARE
| @GITIM_ALEM |
| @GITIM_ALEM |
--------------------------------------------------------
SHARE
Contact me @abu_ND8
የትንቢት ፍፃሜ የነፃነት አርማ
ታላቅ የምስራች ለአለም ተሰማ
አምላክ የነበረው በፍጥረት ጅማሬ
በቤቴል ከተማ ሰው ተወልዷል ዛሬ
በነቢያት አፍ በጥንት የነገሩን
ለሰው ልጅ ሀጥያት መስፍን የሆነውን
ናዝሬት አበሰረች ይሁዳም አስተጋባች
ህፃን ተጠቅልልሎ በግርግም ተኝቷል አለች
ከሩቅ ምድር ምስራ ሰብአሰገል መጡ
የመሲህን መወለድ ከጥንት ያደመጡ
ድንቅ መካር ሀያል የዘላለም አባት
አለቅነት በጫንቃው ላይ የሆነ መድሀኒት
አምላክነት ሳለው ሰው ሆኖ ሲወለድ
አልሰጋም በፍጹም ልዕልና ሲወሰድ
ሊታደግ ከግዞት የሰውን ልጅ ከምርኮ
ሊያድን ወደደና አዳምን በፍቅር ማርኮ
ይሄው ተወለደ የአለም መድሀኒት
መሲሁ ክርስቶስ ነው መላዕክት ያበሰሩት
እረኞችም መጡ ሊያዩ ከበረት
ሰብዓሰግም ደርሰው ህፃኑን አገኙት
ወርቅ እንቁ ከርቤና እጣን
ሽቱ አፈሰሱ ለግርግሙ ንጉስ
ህፃን ነው እያሉት ነው ዘላልም ጀማሪ
መንገድ እያሳዩት የለዘላለም ኗሪ
ከድንግል ተወልዷል የደናግል አምላክ
የሰው ስጋ ለብሷል ሰውን ያመጣ አብራክ
እስስስይ ደስ ይበለን መድሃኒት ተወልዷል
የሀጥያት በትረመንግስት ከእንግዲህ አብቅቷል
ስሙም ኢየሱስ ነው የሰላም አለቃ
የንጋት ኮከብ ነው ደማቅ እንደ ጨረቃ
እልልልል ትበል ምድር አማኑኤል መቷል
የኔን ያንቺን መልክ ለብሶ በበረት ተኝቷል
ልሰዋለት ልሩጥ ደስታውን ላሰማ
በጨለማ ላሉት በድቅድቅ ጨለማ
ዛሬ ተወለደ መሲሕ አዳኝ ኢየሱስ
ንጉሰ ነገስት ነው የግርግሙ ንጉስ
✍ተፃፈ በጌታሁን አናሞ
ግጥሜን ለኢየሱስ
💙እወዳቸዋለ💙
---------------------------------------------------------
SHARE
| @GITIM_ALEM |
| @GITIM_ALEM |
--------------------------------------------------------
SHARE
Contact me @abu_ND8