የዘላለም ፈጣሪ
እግዚአብሔር በይሁዳ የታወቅህ
ድንኳንህ በሳሌም ማደሪያህ በጽዮን
አንተ ብርሃን ተላብሰህ ደምቀህ
ግርማዊነትህ ከዘለዓለም ተራሮች ሁሉ ይልቃል
ልበ ሙሉ የሆኑት ሁሉ አለቁ
ከተግጻጽህ የተነሳ ፈረስና ፈረሰኛው
ጭልጥ ድብን ብለው ተኙ
የያዕቆብ አምላክ ሆይ
በአንተ ፊት ማንስ መቆም ይችላል (2x)
መፈራት ያለብህ አንተ ብቻ
መወደስ ያለብህ አንተ ብቻ
እልሃለው ዛሬም እኔም ቆሜ
አንተው በሰጠኸኝ ዘመንና ቅኔ
ልዑል ሆይ ማደሪያህ ይባረክ
ቅዱስ ሥምህ ይባረክ
ልዑል ሆይ ማደሪያህ ይባረክ (4x)
ከኃያላኑ በፊት ኃያል
ከብርቱዎቹ በፊት ብርቱ የነበርህ
አንተ ነህ የምትኖር
አንተ ነህ ፈጣሪያቸው
አንተ ነህ ገዢያቸው
አንተ ነህ እግዚአብሔር
አንተ ነህ አንተ ነህ
እነዚያ ዘመናቸው አልቆ ተራቱ
እንደ ቀልድ አባሩ አለፉ ተረሱ
ሲራቡ ሌላን ነገር ማየት
ባሉበት መዘግየት ከመሞት መሰንበት
አልቻሉም አልቻሉም
አለመሞት አልቻሉም
ነገን ማየት አልቻሉም
አልቻሉም አልቻሉም
ዝቅ ብዬ ሳይ ከአፈሩ
አልኩኝ አወይ አቤት አቤት
ስንት ጀግና ስንት ጐበዝ
ስንት አይደፈር ኖሯል በታች
ከምረግጠው መሬት
አሻቅቤ ሳይ ወደላይ ወደላይኛው ሠማዪ
አየሁ የዘምን ልክ የዘምን ቁጥር
የዘመኑ ባለቤት የቁጥሩም ባለቤት
የሁሉን በላይ ሞትን የማይ
መወደስ ያለበት እርሱ ብቻ
መመለክ ያለበት እርሱ ብቻ
እልሃለው እኔም ዛሬም እኔም ቆሜ
አንተው በሰጠኸኝ ዘመንና ቅኔ
ልዑል ሆይ ማደሪያህ ይባረክ
ቅዱስ ሥምህ ይባረክ
ማደሪያህ ይባረክ
ልዑል ሆይ ተባረክ
ዘለዓለምም ቢሆን የእርሱ ልክ አይደለም
መች በዚህ ይለካል የሠማይ የምድሩ የሁሉ ፈጣሪ
ኧረ እርሱ እንዲህ ነው ዘለዓለምን ፈጥሮ ወዶ በፈቃዱ
ዘለዓለምን ዘለዓለም ያኖረዋል እንጂ
ጭራሽ አይለካም እግዜሩ ክብሩ አይመዘንም
ክብሩ ለብቻው ነው ዝናው ለብቻው ነው
እስኪ አለኝ ይበለኝ አንድ ሥጋ ለባሽ
እንደ እግዚአብሔር ያለ እስኪ የትኛው ነው
የዘለዓለም ነዋሪ የዘለዓለም ፈጣሪ
የሁሉ በላይ ሞትን የማያዪ
መወደስ ያለበት እርሱ ብቻ
መከበር ያለበት እርሱ ብቻ
እልሃለው እኔም ዛሬም እኔም ቆሜ
አንተው በሰጠኸኝ ዘመንና ቅኔ
ልዑል ሆይ ማደሪያህ ይባረክ
ቅዱስ ሥምህ ይባረክ
ልዑል ሆይ ተባረክ (2x)
@gitim_alem
@gitim_alem
እግዚአብሔር በይሁዳ የታወቅህ
ድንኳንህ በሳሌም ማደሪያህ በጽዮን
አንተ ብርሃን ተላብሰህ ደምቀህ
ግርማዊነትህ ከዘለዓለም ተራሮች ሁሉ ይልቃል
ልበ ሙሉ የሆኑት ሁሉ አለቁ
ከተግጻጽህ የተነሳ ፈረስና ፈረሰኛው
ጭልጥ ድብን ብለው ተኙ
የያዕቆብ አምላክ ሆይ
በአንተ ፊት ማንስ መቆም ይችላል (2x)
መፈራት ያለብህ አንተ ብቻ
መወደስ ያለብህ አንተ ብቻ
እልሃለው ዛሬም እኔም ቆሜ
አንተው በሰጠኸኝ ዘመንና ቅኔ
ልዑል ሆይ ማደሪያህ ይባረክ
ቅዱስ ሥምህ ይባረክ
ልዑል ሆይ ማደሪያህ ይባረክ (4x)
ከኃያላኑ በፊት ኃያል
ከብርቱዎቹ በፊት ብርቱ የነበርህ
አንተ ነህ የምትኖር
አንተ ነህ ፈጣሪያቸው
አንተ ነህ ገዢያቸው
አንተ ነህ እግዚአብሔር
አንተ ነህ አንተ ነህ
እነዚያ ዘመናቸው አልቆ ተራቱ
እንደ ቀልድ አባሩ አለፉ ተረሱ
ሲራቡ ሌላን ነገር ማየት
ባሉበት መዘግየት ከመሞት መሰንበት
አልቻሉም አልቻሉም
አለመሞት አልቻሉም
ነገን ማየት አልቻሉም
አልቻሉም አልቻሉም
ዝቅ ብዬ ሳይ ከአፈሩ
አልኩኝ አወይ አቤት አቤት
ስንት ጀግና ስንት ጐበዝ
ስንት አይደፈር ኖሯል በታች
ከምረግጠው መሬት
አሻቅቤ ሳይ ወደላይ ወደላይኛው ሠማዪ
አየሁ የዘምን ልክ የዘምን ቁጥር
የዘመኑ ባለቤት የቁጥሩም ባለቤት
የሁሉን በላይ ሞትን የማይ
መወደስ ያለበት እርሱ ብቻ
መመለክ ያለበት እርሱ ብቻ
እልሃለው እኔም ዛሬም እኔም ቆሜ
አንተው በሰጠኸኝ ዘመንና ቅኔ
ልዑል ሆይ ማደሪያህ ይባረክ
ቅዱስ ሥምህ ይባረክ
ማደሪያህ ይባረክ
ልዑል ሆይ ተባረክ
ዘለዓለምም ቢሆን የእርሱ ልክ አይደለም
መች በዚህ ይለካል የሠማይ የምድሩ የሁሉ ፈጣሪ
ኧረ እርሱ እንዲህ ነው ዘለዓለምን ፈጥሮ ወዶ በፈቃዱ
ዘለዓለምን ዘለዓለም ያኖረዋል እንጂ
ጭራሽ አይለካም እግዜሩ ክብሩ አይመዘንም
ክብሩ ለብቻው ነው ዝናው ለብቻው ነው
እስኪ አለኝ ይበለኝ አንድ ሥጋ ለባሽ
እንደ እግዚአብሔር ያለ እስኪ የትኛው ነው
የዘለዓለም ነዋሪ የዘለዓለም ፈጣሪ
የሁሉ በላይ ሞትን የማያዪ
መወደስ ያለበት እርሱ ብቻ
መከበር ያለበት እርሱ ብቻ
እልሃለው እኔም ዛሬም እኔም ቆሜ
አንተው በሰጠኸኝ ዘመንና ቅኔ
ልዑል ሆይ ማደሪያህ ይባረክ
ቅዱስ ሥምህ ይባረክ
ልዑል ሆይ ተባረክ (2x)
@gitim_alem
@gitim_alem