ይሄ ክፉ ዓለም ምኑ ይመቻል
በሥጋ በደም የትኛው ሲቻል🥺
በየማለዳው አዲስ በሆነው
በምህረቱ ነው ያልጠፋነው 🙏
እንደ እኔ ቢሆን እንደድካሜ😭
ዛሬም በፊቱ ባልታየሁ ቆሜ 🚶
በዐይኔ እያየሁት አለፈ ስንቱ
የያዘኝ አምላክ እግዚአብሔር ብርቱ💪
ሰቆ. 3
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²² ሔት። ያልጠፋነው ከእግዚአብሔር ምሕረት የተነሣ ነው፤ ርኅራኄው አያልቅምና።
²³ ማለዳ ማለዳ አዲስ ነው፤ ታማኝነትህ ብዙ ነው።
መልካም ቀንይ ይሁንላችሀ
@gitim_alem
በሥጋ በደም የትኛው ሲቻል🥺
በየማለዳው አዲስ በሆነው
በምህረቱ ነው ያልጠፋነው 🙏
እንደ እኔ ቢሆን እንደድካሜ😭
ዛሬም በፊቱ ባልታየሁ ቆሜ 🚶
በዐይኔ እያየሁት አለፈ ስንቱ
የያዘኝ አምላክ እግዚአብሔር ብርቱ💪
ሰቆ. 3
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²² ሔት። ያልጠፋነው ከእግዚአብሔር ምሕረት የተነሣ ነው፤ ርኅራኄው አያልቅምና።
²³ ማለዳ ማለዳ አዲስ ነው፤ ታማኝነትህ ብዙ ነው።
መልካም ቀንይ ይሁንላችሀ
@gitim_alem