፩. ደጋግመን ደግመን ስንጮህ
በፊትህ እንባ እየረጨን
ተሰብረን በንስሐ ልብ
በሐዘን በጸጸት ሆነን
ዝም ስትል ሰግተን ጠፋን አልን
ዛሬ ግን ስናይ የምንለውን አጣን
ምን እንላለን? ስምህ ይመስገን
ሁሉ ለበጎ አየን ሆኖልን
ምህረት ቸርነትህ ተከትለውናል
ተከትለው በቤትህ ያኖሩናል
ዘላለም እንኖራለን {፪×}
በቤትህ ቅኔ እየተቀኘን {፪×}
፪. ከሕይወት መንገድ ስተዋል ጠፍተዋል ላይመለሱ
ሊጠፉ ይገባቸዋል ፈርሰዋል ላይታደሱ
ወየው ለእነርሱ ሲባል ጠፋን አልን
ዛሬን ግን ስናይ የምንለውን አጣን
ምን እንላለን? ስምህ ይመስገን
ሁሉ ለበጎ አየን ሆኖልን
ምህረት ቸርነትህ ተከትለውናል
ተከትለው በቤትህ ያኖሩናል
ዘላለም እንኖራለን {፪×}
በቤትህ ቅኔ እየተቀኘን {፪×}
፫. የአጥፊው አውሎ ንፋስ በሕይወታችን ነፍሷል
በስምጡ ሸለቆ ውስጥ ብቻችን ታይተናል
ከብዶን ጮኸናል ጌታ ቀኝህ ይዛን
ያን ሁሉ አልፈን ለዛሬ በቃን
ምን እንላለን? ስምህ ይመስገን
ሁሉ ለበጎ አየን ሆኖልን
ምህረት ቸርነትህ ተከትለውናል
ተከትለው በቤትህ ያኖሩናል
ዘላለም እንኖራለን {፪×}
በቤትህ ቅኔ እየተቀኘን {፪×}
፬. በሰማየ ሰማያት ያለሄው ከፍ ከፍ ብለህ
ማጽደቁ መኮነኑ የአንተ ነው ሥልጣንህ
ክብር ለስምህ ጌታ አታደላም
ምን እንላለን ቃላት የለንም
ምን እንላለን? ስምህ ይመስገን
ሁሉ ለበጎ አየን ሆኖልን
ምህረት ቸርነትህ ተከትለውናል
ተከትለው በቤትህ ያኖሩናል
ዘላለም እንኖራለን {፪×}
በቤትህ ቅኔ እየተቀኘን {፪×}
===========
SHARE
| @GITIM_ALEM |
| @GITIM_ALEM |
--------------------------------------------------------
በፊትህ እንባ እየረጨን
ተሰብረን በንስሐ ልብ
በሐዘን በጸጸት ሆነን
ዝም ስትል ሰግተን ጠፋን አልን
ዛሬ ግን ስናይ የምንለውን አጣን
ምን እንላለን? ስምህ ይመስገን
ሁሉ ለበጎ አየን ሆኖልን
ምህረት ቸርነትህ ተከትለውናል
ተከትለው በቤትህ ያኖሩናል
ዘላለም እንኖራለን {፪×}
በቤትህ ቅኔ እየተቀኘን {፪×}
፪. ከሕይወት መንገድ ስተዋል ጠፍተዋል ላይመለሱ
ሊጠፉ ይገባቸዋል ፈርሰዋል ላይታደሱ
ወየው ለእነርሱ ሲባል ጠፋን አልን
ዛሬን ግን ስናይ የምንለውን አጣን
ምን እንላለን? ስምህ ይመስገን
ሁሉ ለበጎ አየን ሆኖልን
ምህረት ቸርነትህ ተከትለውናል
ተከትለው በቤትህ ያኖሩናል
ዘላለም እንኖራለን {፪×}
በቤትህ ቅኔ እየተቀኘን {፪×}
፫. የአጥፊው አውሎ ንፋስ በሕይወታችን ነፍሷል
በስምጡ ሸለቆ ውስጥ ብቻችን ታይተናል
ከብዶን ጮኸናል ጌታ ቀኝህ ይዛን
ያን ሁሉ አልፈን ለዛሬ በቃን
ምን እንላለን? ስምህ ይመስገን
ሁሉ ለበጎ አየን ሆኖልን
ምህረት ቸርነትህ ተከትለውናል
ተከትለው በቤትህ ያኖሩናል
ዘላለም እንኖራለን {፪×}
በቤትህ ቅኔ እየተቀኘን {፪×}
፬. በሰማየ ሰማያት ያለሄው ከፍ ከፍ ብለህ
ማጽደቁ መኮነኑ የአንተ ነው ሥልጣንህ
ክብር ለስምህ ጌታ አታደላም
ምን እንላለን ቃላት የለንም
ምን እንላለን? ስምህ ይመስገን
ሁሉ ለበጎ አየን ሆኖልን
ምህረት ቸርነትህ ተከትለውናል
ተከትለው በቤትህ ያኖሩናል
ዘላለም እንኖራለን {፪×}
በቤትህ ቅኔ እየተቀኘን {፪×}
===========
SHARE
| @GITIM_ALEM |
| @GITIM_ALEM |
--------------------------------------------------------