G tech Ethiopia


Channel's geo and language: Ethiopia, English
Category: Telegram


G Tech Ethiopia! Digital Accessibility advocator. website: https://gtechet.net/

Related channels

Channel's geo and language
Ethiopia, English
Category
Telegram
Statistics
Posts filter


#Message_from_Shak!
Participants are needed,

Hi everyone. I am Shok, a phd student in University College Cork. I am doing a phd for visual impairment and looking for participants who have visual impairments for my survey about mobile banking application study. I am struggling to find participants for my study and I appreciate if you are interested. No personal information required. Thanks a lot.


Here is the link to the survey:


https://forms.cloud.microsoft/Pages/ResponsePage.aspx?id=pVz-Rm-GQk6S6e2HhiRVRdT79yG7nlBAseYbtfCi0whUMTk4RVk3QllOUU1NT1U4SFNVSERZRFoxUi4u


Cash Reader (Full Version)_2.32.1 by ANiK555_enc.apk
12.2Mb
● Cash Reader - for the Blind (Full Version)
● Architecture: ARM7 + ARM64
● Version: 2.32.1 (Stable)

https://play.google.com/store/apps/details?id=com.martindoudera.cashreader

❏ Overview:
Identify banknotes instantly by voice or vibration. Offline, 100+ currencies.

❏ Short info:
● Full version unlocked
● No more advertisements
● Faster opening animation
● Patched license verification
● Removed useless files
● Working all features
● Well optimized

❏ Disclaimer:
For educational & testing purpose only.
Support original developer.


What WebAIM's 2026 Screen Reader User Survey Tells Us About Digital Accessibility?
በቅርቡ WebAIM አስራአንደኛውን Screen Reader User Survey በያዝነው 2026 አመት አውጥቷል።
በዚህ ሪፖርት የትኛው Screen reader ብዙ ሰዎች እንደሚጠቀሙት፣ የትኛው screen reader በየትኛው አለማችን ክፍል ብዙ ተጠቃሚ እንዳለው፣ Screen readers ከብራውዘሮች ጋር ያላቸው ጥምረት ምን እንደሚመስል፣ የትኛው browser ብዙ ተጠቃሚ እንዳለው፣ በአክሰሴቢሊቲ ላይ የጥናቱ ተሳታፊዎች የሰጡት ሀሳብንና ሌሎችን አካቷል።
የጥናቱን ሙሉ ሪፖርት በዚህ ሊንክ ያንብቡ: https://blog.gtechet.net/2026/09/30/what-webaims-2026-screen-reader-user-survey-tells-us-about-digital-accessibility/


እስከ መስከረም 17 ድረስ ተራዝሟል። Register today: https://gtechet.net/training/


td-setup-win-x64-7.2.9.exe
53.1Mb
የዊንዶውስ ቴሌግራም ከጊዜ ወደ ጊዜ more Accessible እየሆነ ነው። ከዚህ በፊት ይህንን ያስተዋለ አለ? እስኪ ይህንን Official Telegram windows app አውርዳቹህ ሞክሩት? 💖


VoiceStudio: An Accessible Open-Source Tool for AI Voice Generation and Voice Cloning
ሰላም እንዴት ናቹህ!
ዛሬ አንድ ሶፍትዌር ላስተዋውቃቹህ ነው።
ሶፍትዌሩ ድምጽን ክሎን ማድረግ የሚችል ነው።
እስኪ አስቡት! አንድ ሰው በማይችለው ቋንቋ የራሱን ድምጽ ኮፒ አድርጎ ንግግር ሲያደርግ?
ይህንን ሶፍትዌር በመጠቀም፣ ከ600 በላይ ቋንቋዎች ድምጽ generate ማድረግ ይቻላል።
ሶፍትዌሩ ኦፍላይን የሚሰራ ሲሆን፣ ለዚህም ትንሽ ጠንከር ያለ ፕሮሰሰር ያለው ኮምፒውተር ያስፈልጋል። ዲቨሎፐሮቹ ይህንን ሶፍትዌር ስንጠቀም ከ12.00 GB ጀምሮ ራም እንደሚያስፈልገን Recommend ቢያደርጉም፣ እኔ 8.00 GB ራም ባለው ኮምፒውተር ሞክሬው ሶፍትዌሩ እየተንቀራፈፈም ቢሆን ሰርቷል።
ለማንኛውም፣ ስለሶፍትዌሩ በደንብ ለማወቅ፣ ከታች ያለውን ሊንክ ተጠቅማቹህ ሶፍትዌሩ ያለውን ሙሉ አገልግሎትና ሶፍትዌሩን ወደ ኮምፒውተራቹህ ማውረድ ትችላላቹሕ።
https://blog.gtechet.net/2026/09/24/voicestudio-an-accessible-open-source-tool-for-ai-voice-generation-and-voice-cloning/


Free and 100% offline AI voice clone software for Windows: coming soon!


#Update!
ዛሬ ለብሎግ ሳይታችን አዲስ ነገር ተጨምሮለታል።
ከዚህ ሰአት ጀምሮ የተወሰኑ ብሎጎችን ስልካቹህ ላይ ወይም ኮምፒውተራቹህ ላይ የተጫኑት ቲቲኤሶች ልክ እንደ ኦዲዮ ፕለየር ሆነው እንዲያነቡላቹህ ማድረግ ተችሏል።
ይህም የሚሆነው፣ እናንተ " Play" የሚለውን ስትጫኑ፣ በ Default TTS ማንበብ ይጀምራል።
#Note:
በስልክና በኮምፒውተር ተመሳሳይ ልምድ ላታገኙ ትችላላቹሕ። እንዲሁም፣ የምታገኙት የድምጽ ዝርዝር እንደምትጠቀሙበት የብራውዘር አይነት ይለያያል። ለምሳሌ፣ Microsoft Edge ከሆነ የምትጠቀሙት፣ የማይክሮሶፍትን የኦንላይን ድምጾችን አክሰስ ማድረግ ትችላላቹሕ። default ብራውዘራቹህ ደግሞ Google Chrome ከሆነ፣ የጉግልን ድምጾች መጠቀም ትችላላቹሕ። ስልክ ላይ ግን፣ መጠቀም የሚቻለው፣ ኦፍላይን መስራት ከሚችሉ የ TTS ድምጾች መካከል ነው።
ይህ የድምጽ ፋይል በማይክሮሶፍት ኤጅ እና በክሮም መካከል ብሎግ ከፍታቹህ ስታነቡ ማግኘት የምትችሏቸውን የድምጽ አይነት እንደናሙና ያሳያል። የመጀመሪያው፣ በጉግል ድምጽ የተነበበ ሲሆን፣ ሁለተኛው ደግሞ በማይክሮሶፍት ድምጽ የተነበበ ነው።
❤️💖


#Update for Microsoft office training participants! Dear participants,
We sent an email message to all of you about a recent required action from you.
Please check your inbox and take the required action as soon as possible.
If you can't see our message, please check your spam inbox.
Thanks! For any technical help, you can contact me via @etdmk. Register for the training today: https://gtechet.net/training.


ሰላም።
👋
G Tech Ethiopia ስለMicrosoft Office Apps አጠቃቀም ሊሰጥ በታቀደው የOnline Training ከአሁኑ ሰአት ጀምሮ እስከ መስከረም 15 2019 አ.ም መመዝገብ ተችሏል!
🥳
ለመመዝገብ ሁለት አይነት አማራጮች አሉ።
የመጀመሪያው፣ ከዌብሳይቱ gtechet.net/ ውስጥ በመግባት፣ "Register for Training" የሚለውን ሊንክ በመንካት ሲሆን፣ ዌብሳይቱን በኮምፒውተር ከከፈታችሁት ደግሞ፣ ዌብሳይቱ እንደከፈተ ለChrome, Brave እና ለMicrosoft edge ተጠቃሚዎች፣ Alt + R ብትነኩ፣ ወደ መመዝገቢያው ፎርሙ ይወስዳቹሀል። በተመሳሳይ መልኩ፣ ለ Firefox ተጠቃሚዎች ደግሞ፣ Alt + Shift + R የመመዝገቢያውን ገጽ ለመክፈት ያገለግላል።
እንዲሁም፣ በቀጥታ የሚከተለውን ሊንክ ተጠቅማቹህ በቀጥታ ፎርሙን ማግኘት ትችላላቹሕ።
👇👇👇
https://gtechet.net/training/
ይህንን Training የ Microsoft office አጠቃቀም ላይ ጀማሪ ለሆነ ሰው እንድታጋሩት ትጠየቃላቹህ!
🙏💖
#G_Tech_Ethiopia #Online_Training #Microsoft_Office #Microsoft_Word #Microsoft_PowerPoint #Microsoft_Excell #Outlook #Share


Hello family,
G Tech Ethiopia is happy to announce that we are starting the first free online training on Microsoft Office apps.
This training will be 100% online and it will cover how to use Microsoft Word, PowerPoint, Outlook, and some Excel topics.
Share this news with beginners!
We only invite Microsoft Office beginner users.
Stay tuned for the registration link.


After some days, we're proud to announce the next update of Productivity Companion i.e. Productivity Companion 26.3. This update introduce new exciting features as well as some noticeable improvements.
The following changes have been done in Productivity Companion 26.3:
- Document converter (new feature): A unified document conversion experience along with the conversion option for text to PDF and word to PDF
- Live assistant (new feature): A smart and convenient AI live conversation experience along with the camera option
- QR code scanner (new feature): Instantly scans the link or any text contained in the QR image
- QR generator (new feature): Instantly generates QR image from any link or text allowing to save the QR image to the computer
- Screen recorder (new feature): A well screen recording experience capable to Record display, microphone and soundcard allowing to save recording in audio and video format
- Video describer (new feature): Describes a video for detailed description allowing to ask followup questions related to that video
- Reorganized options in the application home screen: Hid settings, release notes, help and other options from the Productivity Companion home screen and added a more options context menu containing these options as well as also to open the application in the Microsoft store
- Improvements to AI assistant: The title of the AI assistant window will be changed to the relevant conversation according to the first question by the user within the conversation
- Features list: Removed HTML to markdown converter, markdown to HTML converter and word to EPub converter from the Productivity Companion home screen and kept under our new document converter feature
- Document reader: After opening document, the title of the document reader window will be the name of document opened
- Window navigation: Added a provision to quickly go back from current window to previous with Escape key
- Translation updates: Added Tamil translation to the application
- Bug fixes and improvements: Fixed some bugs as well as improved accessibility with screen reader

You can directly update within the application or via Microsoft store. Updating from the application will also take you to the store.
Download Productivity Companion from the Microsoft store:
https://apps.microsoft.com/detail/9NHHQHJFNHSJ?hl=en-us&gl=NP&ocid=pdpshare

Developers: Bibek Sharma and Sujan Rai
Made and maintained in Nepal
Happy accessibility.


ቻይና አእምሮን ከኮምፒውተር ጋር የሚያገናኝ አዲስ ቴክኖሎጂ ለገበያ እንዲቀርብ ፈቀደች.

​የቻይና ብሔራዊ የመድኃኒትና የሕክምና ምርቶች አስተዳደር NEO የተሰኘውን የሳንቲም ያህል መጠን ያለው አእምሮን ከኮምፒውተር ጋር የሚያገናኝ (BCI) ቴክኖሎጂ ለገበያ እንዲቀርብ ፈቃድ ሰጥታለች.

​ዋና ዋና ነጥቦች፦
​የዓለማችን የመጀመሪያው፦ በጽንግሁዋ ዩኒቨርሲቲ እና በኒውራክል ቴክኖሎጂ የተገነባው ይህ መሳሪያ, ከምርምር ማዕከላት ውጭ የሰዎችን የእንቅስቃሴ አቅም ለመመለስ ለገበያ እንዲቀርብ ፈቃድ ያገኘ በዓለማችን የመጀመሪያው በአእምሮ ውስጥ የሚተከል ቴክኖሎጂ ሆኗል።

​ከኢሎን መስክ Neuralink ያለው ልዩነት፦ የኢሎን መስክ ኒውራሊንክ (Neuralink) አሁንም በሰው ልጅ ላይ በሚደረግ የሙከራ ደረጃ ላይ የሚገኝ ሲሆን፣ NEO ግን ደህንነቱን ባስቀደመ ዲዛይኑ የንግድ ፈቃድ ማግኘት ችሏል።

​ደህንነቱና አሠራሩ፦ መሳሪያው የአእምሮ ክፍሎችን ጥሶ ከመግባት ይልቅ ሴንሰሮቹ ከአእምሮ ውጫዊ ሽፋን (dura mater) ላይ የሚያርፉ በመሆናቸው የሕብረ-ሕዋሳት ጉዳትንና የደም መፍሰስን በእጅጉ ይቀንሳል።

​ለማን ይውላል፦ በጽኑ የአንገት አጥንትና የሕብረ-ሰረሠርtandard አደጋ ምክንያት የእጅና የእግር ሽባነት ለገጠማቸው ከ18 እስከ 60 ዕድሜ ክልል ውስጥ ላሉ አዋቂዎች የተፈቀደ ሲሆን፣ በሙከራዎችም 100% ስኬት በማስመዝገብ ታካሚዎች እንደ መብላትና መጠጣት ያሉ ተግባራትን በራሳቸው እንዲያከናውኑ አስችሏቸዋል።
​


ሰላም። 👋ዛሬ ለኤንቪዲኤ ተጠቃሚዎች የሚሆን የጀሚናይን ኤፒአይ ኪን በመጠቀም የተለያዩ የኤአይ አገልግሎቶችን መስጠት የሚያስችል የኤንቪዲኤ አዶን ላስተዋውቃችሁ ነው።
የአዶኑ ስም፣ "AI Voice Dictation for NVDA" የሚባል ሲሆን፣ ከጀሚናይ ጋር በመሆን አስፈላጊ የሆኑ አገልግሎቶችን ይሰጠናል።
ስለአዶኑ በደንብ ለማወቅ፣ ይህንን ሊንክ ተጠቀሙ:
https://blog.gtechet.net/2026/09/03/ai-voice-dictation-for-nvda-a-comprehensive-ai-powered-voice-toolkit-for-windows/
#NVDA, #AI, #Tool, #NVDA 2026


Hello, 👋 Very useful NVDA-addon is going to be share on our blog site! stay here. 🙏


nvda_2026.2.exe
61.5Mb
#update NVDA 2026.2 released


ሰላም!
ቴሌግራም በያዝነው በዚህ ወር የጨመራቸውን አዳዲስ አገልግሎቶች / ማሻሻያዎችን በሚከተለው ሊንክ ማንበብ ትችላላቹህ.
https://blog.gtechet.net/2026/08/27/whats-new-on-august-telegram-update/.
የምታገኙት ብሎግ የተጻፈው በእንግሊዘኛ ሲሆን፣ በቀላሉ "በአማርኛ ያንብቡ" የሚለውን ሊንክ በመጫን በአማርኛ ማንበብ ትችላላቹህ.
🙏
#Telegram, #August_Update, #Wellcom_Message, #Inline_Text, #Text_Editor, #Share.


#Update:
ትናንት ለብሎግ ዌብሳይቱ የቋንቋ ፊቸር እንደተጨመረለት አሳውቀናቹህ ነበር።
እንደገና ይህ አገልግሎት የተሻሻለ ሲሆን፣ ማሻሻያውም እንደሚከተለው ነው:
1. በፊት የነበረው አገልግሎት በስልክ ዌብሳይቱን ከፍተው ለሚጠቀሙ አንባቢዎቻችን አስቸጋሪ ነበር። የቋንቋ መምረጫ በተኑ ስልክ ላይ አክሰስ ለማድረግ አስቸጋሪ ስለነበረ ዛሬ ይህንን ማሻሻያ ለማድረግ ችለናል።
2. አሁን፣ ሆምፔጁን እንደከፈታችሁት "Language Switcher" የሚል heading ታገኛላቹሕ። ከዚያ ቀጥሎም፣ ወደአማርኛ እና ወደእንግሊዘኛ የዌብሳይቱን ኢንተርፌስ መቀየር የሚያስችሉ ሊንኮችን ታገኛላቹሕ።
3. በፊት ላይ ዌብሳይቱ በ5 ቋንቋዎች ሲሰራ የነበረ ቢሆንም፣ አሁን ላይ ግን፣ በአማርኛና በእንግሊዘኛ ብቻ እንዲሰራ ተደርጓል።
ከዚህ በኋላ፣ በእንግሊዘኛ ቋንቋ ብሎግ ፖስት የሚደረግ ከሆነ፣ ያለምንም ችግር ወደአማርኛ ቋንቋ ቀይራቹህ ማንበብ ትችላላቹሕ።
አስተያየት ስጡን:
@etdmk


Paper2Audio: Turning PDFs, Research Papers and Books Into Natural-Sounding Audio!
Reading long documents on a phone or computer can be tiring, particularly when the material contains academic references, footnotes, tables, mathematical equations, figures, or complex formatting. For people who prefer listening to information—or who rely on audio because of visual, learning, or reading-related barriers—text-to-speech can make a significant difference.
Paper2Audio – Text to Speech is an Android application designed specifically around this problem. Rather than simply reading every piece of text on a page from beginning to end, Paper2Audio is designed to process documents intelligently and turn them into more natural, useful audio.
The application can read PDFs, research papers, EPUB books, web articles, Word documents, scanned documents, plain text, and other content. It also provides features for summaries, visual elements, navigation, highlighting, notes, playback-speed control, and screen-reader compatibility.
At the time of writing, the Google Play listing shows 4.8 stars from more than 660 reviews and 10K+ downloads. The application is rated “Everyone” and was most recently updated on August 22, 2026.
Read more at:
https://blog.gtechet.net/2026/08/25/paper2audio-turning-pdfs-research-papers-and-books-into-natural-sounding-audio/


#Update::
ዛሬ በዌብሳይቱ ላይ አዲስ የLanguage feature ተጨምሮለታል!
ከዚህ በኋላ የብሎግ ሳይቱ በ5 ቋንቋዎች ይሰራል።
እነርሱም፣ አማርኛ፣ እንግሊዘኛ፣ ፈረንሳይኛ፣ እስፓኒሽኛ፣ የፖርቹጊዝ ቋንቋና የሩሲያኛ ቋንቋዎች ናቸው።
ለዚህም፣ የጉግልን ትራንስሌሽን ሰርቪስን እጠቀማለሁ።
ከዚህ በኋላ ፖስት የሚደረጉ ብሎጎች በእንግሊዘኛ ሲሆን፣ ያለምንም ችግር ከዌብሳይቱ ላይ የሚገኙትን ብሎጎች የትራንስሌሽኑን ፊቸር በመጠቀም ወደአማርኛ ማስተርጎም ትችላላቹሕ።
የምትጠቀሙትም እንዲህ ነው።
ዌብሳይቱ እንደከፈተላቹህ menu button collapsed opens list English የሚል በተን ታገኛላቹሕ። ዌብሳይቱን በኮምፒውተራቹህ ከሆነ የከፈታችሁት፣ አልትንና ዳውን አሮው ኪን በመጠቀም ኤክስፓንድ ስታደርጉት፣ የቋንቋ ዝርዝሮቹ ይመጣሉ፤ አማርኛን ከፈለጋቹህ፣ አማርኛ ላይ ኢንተር ስትሉ፣ ሙሉው የዌብሳይቱ ሊንኮች፣ በተኖች እና ሌሎች ጽሁፎች በሙሉ ወደአማርኛ ይቀየራሉ።
ወይ ደግሞ ስልካቹህ ላይ ሆናቹህ ከሆነ አክሰስ የምታደርጉት፣ menu button collapsed opens list English የሚለውን ስትሰሙ፣ ዳብል ታብ ስታደርጉት፣ የቋንቋ ዝርዝሮቹ ይከፈታሉ።
አስተያየት ካለ እንቀበላለን።
@etdmk

20 last posts shown.