#Update!
ዛሬ ለብሎግ ሳይታችን አዲስ ነገር ተጨምሮለታል።
ከዚህ ሰአት ጀምሮ የተወሰኑ ብሎጎችን ስልካቹህ ላይ ወይም ኮምፒውተራቹህ ላይ የተጫኑት ቲቲኤሶች ልክ እንደ ኦዲዮ ፕለየር ሆነው እንዲያነቡላቹህ ማድረግ ተችሏል።
ይህም የሚሆነው፣ እናንተ " Play" የሚለውን ስትጫኑ፣ በ Default TTS ማንበብ ይጀምራል።
#Note:
በስልክና በኮምፒውተር ተመሳሳይ ልምድ ላታገኙ ትችላላቹሕ። እንዲሁም፣ የምታገኙት የድምጽ ዝርዝር እንደምትጠቀሙበት የብራውዘር አይነት ይለያያል። ለምሳሌ፣ Microsoft Edge ከሆነ የምትጠቀሙት፣ የማይክሮሶፍትን የኦንላይን ድምጾችን አክሰስ ማድረግ ትችላላቹሕ። default ብራውዘራቹህ ደግሞ Google Chrome ከሆነ፣ የጉግልን ድምጾች መጠቀም ትችላላቹሕ። ስልክ ላይ ግን፣ መጠቀም የሚቻለው፣ ኦፍላይን መስራት ከሚችሉ የ TTS ድምጾች መካከል ነው።
ይህ የድምጽ ፋይል በማይክሮሶፍት ኤጅ እና በክሮም መካከል ብሎግ ከፍታቹህ ስታነቡ ማግኘት የምትችሏቸውን የድምጽ አይነት እንደናሙና ያሳያል። የመጀመሪያው፣ በጉግል ድምጽ የተነበበ ሲሆን፣ ሁለተኛው ደግሞ በማይክሮሶፍት ድምጽ የተነበበ ነው።
❤️💖