📲 مَدْرَسَةُ دَارِ السَّلَامِ عَلَىٰ الْبَثِّ الْمُبَاشِرِ.
↪️ ዳሩ ሰላም on line ት/ቤት!
ታላቅ ብስራት ለእውቀት ፈላጊ ተማሪዎች እነሆ ዳሩ ሰላም የኦንላይን መርከዛችን ካለፉ ውስን ወራቶች ጀምሮ ተማሪዎችን ቃዒደቱ ኑራኒየ፣ የቁርአን ንባብ፣ የቁርአን ሒፍዝ እያስቀራ ለከፍታ እያበቃ ይገኛል።
✅ መርከዙ በ on line የሚሰጠው ትምህርት
1, ለጀማሪዎች ቃዒደቱ ኑራኒያ
2, ቁርአን ነዞር (በእይታ በተጅዊድ)
3, ቁርአን ሂፍዝ (ሽምደዳ)
📲 ትምህርቱ የሚሰጠው በ tellegram livestream ላይ ነው
⌚️የቂርአት ግዜ በተመለከተ ማታ ከ01:00 ጀምሮ እስከ 03:00 ነው ትምህርት የሚሰጠው።
🔊 ልብ ይበሉ፦ ማእከላችን ተማሪዎችን ኑራኒያ ወይም ቁርአን በእይታ ወይም በሒፍዝ ካስጨረሰ ቡሀላ ሰርተፍኬት (የምስክር ወረቀት) በመስጠት ያስመርቃል።
ለመመዝገብ ወደዚህ ግሩፕ ግቡ
⇣⇣⇣ ⇣⇣⇣ ⇣⇣⇣
https://t.me/darusselam01