🕌 🕌
ልዩ የዳዕዋና ኮርስ ፕሮግራም በአላህ ፈቃድ የዲን ትምህርት ድግስ ከዛሬ ጥር 9/5/2017 የጁመዓ ኹጥባና ሰላት ጀምሮ ለተከታታይ 3 ቀናቶች ተዘጋጅቷል ::
ቀናቶቹ በታላላቅ የሀገራችን መሻይኾችና ኡስታዞች የኮርስና የሙሃደራ ፕሮግራሞች ይደምቃሉ::
➡️
ቦታ በአሊቾ ዊሪሮ ወረዳ በገደራት ቀበሌ ልዪ ስሙ ጮል በተሰኘችው መንደር በአል-አቅሳ መስጂድና መድረሳ ተሰናድቶ ይጠብቃችኋል::
የፕሮግራሙ አዘጋጅ :-
የገደራት ቀበሌ አል-አቅሷ መስጂድ እና መድረሳ ማህበረሰብ እና የአካባቢው ተወላጆች
■
በዝግጅቱ ላይ ከሚገኙ ውድና ብርቅዬ መሻይኾች መካከል:↪️
አሸይኽ ዐብዱልሐሚድ ቢን ያሲን አለተሚይ(ከለተሞ)
بعنوان :- وقفات مع سورة نوح
ልዪ ቆይታ ከሱረቱ ኑህ ጋር
↪️
አሸይኽ ሙሐመድ ሀያት (ከወሎ ሐራ)دورة مكثفة في المنهج
ልዩ ኮርስ በሚንሃጅ ዙሪያ
🕌
አሸይኽ ሁሰይን ከረም (ከወሎ ሐራ)
بعنوان:-الإعتصام بحبل الله
ርእስ:-በአላህ ገመድ መተሳሰር
↪️
አሸይኽ ሙሐመድ ጀማል (ከኮምቦልቻ)بعنوان:-خطر البدع وأهلها في الإسلام
የቢድዐ እና የቢድዐ ባለቤቶች አደጋ በእስልምና ላይ
↪️
አሸይክ ሙባረክ አልወልቂጢይ (ከወልቂጤ)
بعنوان :- مجمع الشرك
የሺርክ መናሀሪያዎች
↪️
አሸይኽ ሁሰይን ሙሐመድ አስልጢይ (ከአዲስ አበባ)بعنوان :- الصبر في الدعوة إلى الله
ሰብር ወደ አላህ በመጣራት ላይ
↪️
አሸይኽ መህቡብ (
ከሳንኩራ)
بعنوان :- كن على بصيرة في ديك
የቻሌ የንበሪ (በስልጢኛ ቋንቋ)
↪️
አሸይኽ አወል (ከዳሎቻ) إن هذا الدين أمانة عظيمة
ዲኒ እኮ የሮሬን አማነ (በስልጥኛ ቋንቋ)
🛜
አሸይኽ አቡ ዘር (ከሱኡዲ አረቢያ) በቀጥታ ስርጭት 📜ጣፋጭ የግጥም ስንኞች በወንድማችን ኢብኑ ኑሪ ተዘጋጅተዋል
በስልጥኛ
በአማርኛ
በአረብኛ ይደመጣሉ::
🕌
እንዲሁም በርካታ ውድና ተናፋቂ ሰለፍይ ኡስታዞች የሚታደሙበት ደማቅ ፕሮግራም ነው ።ማሳሰቢያ:-ሁላችሁም ማንነታችሁን የሚገልፅ መታወቂያ እና የማታ ልብስ እንዳትዘንጉ::
👌የሀቅ ወዳጆች ሁሉ በአክብሮት ተጋብዛችኋል እንዳትቀሩብን‼️
📲+251913890385
📲+251716270733
📲+251938306021
https://t.me/YeIslam_brhan_ye_ewket_maed