Forward from: Wolkite University yeselefiyah channel
ታለቅ የምስራች
📢ታላቅ የዳዕዋ እና የንያ ፕሮግራም
አሰላሙ ዓለይይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ
🕌 ውድና የተከበራቹህ የሱና እህት ወንድሞች እንደተለመደው የወልቂጤ ዩንቨርስቲ ሰለፊይ ተማሪዎች የዳዕዋ እና የንያ ፕሮግራም የፊታችን አርብ ጥር ቀን 23/5/2017 EC ሞቅ ደመቅ ባለ መልኩ አዘጋጅቶ ይጠብቃቹዋል ምን ይህ ብቻ አጓጊ እና አስተማሪ የሆነ የጢያቄና መልስ ፕሮግራም ይኖረናል ስለሆነም ይህ ልዩ የሆነ ፕሮግራም እንደያመልጥዎ በሁኑ ራሰችን አዘጋጅተን ለሌሎች እናስታውስ
🍍🍍🍍🍍🍍🍍🍍🍍🍍🍍🍍🍍
✅ 🎤የእለቱ ውድ ተጋባዥ እንግዳችን
✅🎤 ኡስታዝ ሙሀመድ አል-ወልቂጢይ(አቡ ዘከሪያ) አለሀ ይጠብቀው
🍍🍍🍍🍍🍍🍍🍍🍍
🚦ቦታ :-⬇️⬇️⬇️⬇️
🍍🍍🍍🍍🍍🍒🍒🍒
✅ በወልቂጤ ዩንቨርሲቲ የሰለፍዮች የመስጂድ ቦታ ግዢ ገቢ ማሰባሰቢያ ግሩፕ (online)
ሰዓት:- ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ
🍍🍍🍍🍍🍍🍍🍍🍍🍍🍍🍍
📡ይህንን የዳዕዋ ፕሮግራሙ ለመከታተል
⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️
📱 https://t.me/welkite unver
📱 https://t.me/welkiteunver
ይጫኑ
✅ ሼር እና አድ በማድረግ ወደ ኸይር ስራ እናመላክት ለኸይርም ስራ ሰበብ እንሁን
ጀዛኩሙሏሁ ኸይር