‼️ ፍትህ ለህፃን ሲምቦ
✔️ሲምቦ ብርሃኑ ትባላለች፡፡ የ8 ዓመት ልጅ ስትሆን ገና የአንደኛ ክፍል ተማሪ ነበረች። አይደለም ለ8 አመት ልጅ አንዲት ወጣት ሴት ላይ ቢከሰት ልብን የሚሰብር አይነት መረጃን ነው ያየነው ፤ እናም ሀበሻን Memes እንደ ቻናል በታዳጊ ሲምቦ ላይ የደረሰውን ግፍ እና በደል ይቃወማልም ያወግዛልም።
✔️ ይህንን ድርጊት እንደራሳችሁ ልጅ ወይም እህት ወስዳችሁ ብታዩት ምነው ባልተፈጠርኩ ነው የሚያስብለው።
ነብስሽ በሰላም ትረፍ 🙏❤️🩹
https://t.me/+RmU3DInK1Odd4m9l
•═•••🍃🌺🍃•••═•