✍
ኣሜሪካ እና ትናንትና አላህ ያጠፋቸው ህዝቦች……
"ما أشبه اليلة بالبارحة"
"ዛሬን በትናንት ምን አመሳሰለው?"
አላህ እውነተኛ በሆነው ቃሉ ታሪካቸው ከዘረዘረልን ከዚህ በፊት ከጠፉ ህዝቦች መሃል የነኚሆቹ ዛሬ ላይ ኣሜሪካ ካለችበት ሁኔታ እጅግ በጣም የተመሳሰለ ነው።
በተከበረው ቁርኣን ሱረት አል_አዕራፍ አንቀፅ ቁጥር 94 ላይ አላህ እንዲህ ይተርክልናል፦
📖{وَمَآ أَرْسَلْنَا فِى قَرْيَةٍۢ مِّن نَّبِىٍّ إِلَّآ أَخَذْنَآ أَهْلَهَا بِٱلْبَأْسَآءِ وَٱلضَّرَّآءِ لَعَلَّهُمْ يَضَّرَّعُونَ}
{በከተማ አንድም ነብይ አልላክንም ሰዎችዋን ይዋደቁ ዘንድ በድህነትና በጉዳት የያዝናቸው ብንሆን እንጂ።}
እነዚህ ህዝቦች ከኩፍር እና ከበደል እንዲወጡ የሚመክራቸው የሚያስታውሳቸው ነብይ ተላከላቸው። እነርሱ ግን የነብዩን መልዕክት ከመቀበል አሻፈረኝ አሉ። ያኔ ለአላህ እንዲተናነሱና እንዲዋደቁ ዘንዳ አላህ ድህነት እና ችግር ለቀቀባቸው።
📖{ثُمَّ بَدَّلْنَا مَكَانَ ٱلسَّيِّئَةِ ٱلْحَسَنَةَ حَتَّىٰ عَفَوا۟ وَّقَالُوا۟ قَدْ مَسَّ ءَابَآءَنَا ٱلضَّرَّآءُ وَٱلسَّرَّآءُ …}
{ከዚያም እስኪበዙና "አባቶቻችንን ድህነትና በሽታ በእርግጥ ነክቷቸዋል፡፡ (ይህም የጊዜ ልማድ ነው)" እስካሉ ድረስ በመጥፎው ስፍራ በጎውን ለወጥን፡፡}
እነዚህ በድህነት እና በችግር የተፈተኑ ሰዎች ሄደው ባለቁ ጊዜ የእነርሱ ምትክ የሆኑ ልጆቻቸው አላህ በሀብት እና በምቾት አምበሸበሻቸው። በእርግጥም ዱንያ ሁሌም ፈተና ናት። አላህ ሲሰጥም ለፈተና ነው: ሲነሳም ለፈተና ነው። አባቶቻቸው በድህነት ተፈተኑ ልጆቹ በሀብት እና በድሎት። ዳሩ ግን: እነኝህም ከእነዝያ የተሻሉ አልነበሩምና የአላህን ፀጋ ረሱ። እንዲህም አሉ፦
"አባቶቻችን ድህነት እና ችግር አግኝቷቸው ነበር፤ እኛ ደግሞ በሀብት ተንበሸበሽን። ይህ ማለት በጊዜ ሁኔታ የሚቀያየር "ተፈጥሯዊ ክስተት" እንጂ ሌላ አይደለም።" አሉ።
ስለ መጨረሻቸው አላህ እንዲህ ሲል ነገረን፦
📖{…فَأَخَذْنَٰهُم بَغْتَةًۭ وَهُمْ لَا يَشْعُرُونَ}
{…ወዲያውም እነርሱ የማያውቁ ሆነው በድንገት ያዝናቸው፡፡}
በነገራችን ላይ "ኣሜሪካ" ማለት ለአሜሪካዊያኖች እናት ሀገራቸው አይደለችም፤ ባይሆንስ የስደት መጠለያቸው ናት። ምክምያቱም ከቅርብ ዓመታት በፊት ከተለያዩ የጦርነት ስፍራዎች ሸሽተው ያመለጡ ህዝቦች ተሰብስበው የመሰረቷት ሀገር ናት። እነዚህ ህዝቦች ከዝያ ጦርነት፣ ስደት እና መከራ በኋላ አላህ የዱንያዊ መጠቃቀሚያ ሁሉ አስፍቶና አሳምሮ ሰጣቸው። ተመቻቹ ተደላደሉ ተኩራሩ። "ሀያል ነን፣ የበላይ ነን፣ ከፊታችን የሚቆም የለም" ብለው በአቅማቸው ተማምነው በተቀመጡ ጊዜ አላህ የማይችሉት የሆነ እሳት ድንገት ላከባቸው።
{…فَأَخَذْنَٰهُم بَغْتَةًۭ وَهُمْ لَا يَشْعُرُونَ}
{…ወዲያውም እነርሱ የማያውቁ ሆነው በድንገት ያዝናቸው፡፡}
ኣሜሪካም እሳቱን ባነደዳት ጊዜ ወደ አላህ ከመመለስ ይልቅ "ይህ ተፈጥሯዊ አደጋ ነው" በማለት የጌታዋ ማስጠንቀቂያ ላይ አሾፈች።
🤲አላህ የከፋ ቅጣት ያስከትልባት🤲
🖊ሐምዱ ቋንጤ ከፉርቃን ሰማይ ስር!!
https://t.me/hamdquante