Video is unavailable for watching
Show in Telegram
🇺🇸
ኣሜሪካ እና እሳት የሌለ ተፋቅረዋል!!
🤲አላህ አብሮ ያቆያቸው ከመለያየት ይጠብቃቸው🤲
ካሊፎርኒያ የዓለማችን ትልቁ የባትሪ ማከማቻ ኢንዱስትሪዋ (the world’s largest battery storage plant) በእሳት ጋይቷል። አማራጭ ሲያጡ በቃ ነዶ ይለቅ ተብሏል። እሳቱ መጥፋት የለበትም ብለዋል አሉ ሳይንቲስቶቻቸው።
አሁን ላይ ሌላው ስጋት የሊቲየም ጋዙ እንደ ካርቦን ሞኖክሳይድ ዐይነት ቶክሲክ ጋዞችን ስለ ሚያመነጭ ከባቢ አየሩ ይበከላል፤ በዛም በርካታ ከመተንፈሻ አካላት ጋር የተያያዙ በሽታዎች ይከሰታሉ ተብሎ ተሰግቷል።
በሺዎች የሚቆጠሩም ከዚህ ፋብሪካ አካባቢ ተፈናቅለዋል።
የኣሜሪካ መቃጠል ለዓለም ሰላም ነውና አላህ ቁጣውን ያውርድባት!!
https://t.me/hamdquante