ሐሙስ 3/04/17 ሀዋሳ ከተማ ቤንዚን የሚሸጡ ማደያዎች
*1.ቶታል መናኸርያ :- ኪዩት ብቻ ! (የመጨረሻው የታርጋ ቁጥር ጎዶሎ የሆነ ይስተናገዳል።
*2. ኖክ ቁ-2 ፦ ባጃጅ ብቻ ! (የመጨረሻው የታርጋ ቁጥር ሙሉ የሆነ ይስተናገዳል።
*3.ኖክ ቁ-1 ፦ ኪዩት ብቻ!
(የመጨረሻው የታርጋ ቁጥር ሙሉ የሆነ ይስተናገዳል።
*4.ተባረክ:- ባጃጅ ብቻ
(የመጨረሻው የታርጋ ቁጥር)
ጎዶሎ የሆነ ይስተናገዳል።
ማሳሰቢያ
*ማንኛውም ተሽከርካሪ ግብይት የሚያደረገው (ነዳጅ የሚቀዳው) በዲጂታል ክፍያ ብቻ መሆኑን መምሪያው ያሳስባል ።
*የትኛውም ማደያ ከተመደበለት ተሽከርካሪ ውጪ መቅዳት እንደማይችል እናሳስባለን ።
*ታርጋ የሌላቸው የመንግስትም ሆነ የግል ተሽከሪካሪዎች ቤንዚን መቅዳት እንደማይችሉ እና ታርጋ ኖሯቸው ከተመደቡበት ማዲያ ውጭ የሚንቀሳቀሱ ማንኛውም ተሽከሪካሪ እርምጃ እንደሚወሰድባቸዉ እናሳስባለን!!
Join Channel
👉 https://t.me/hawassafuelinfo