ሴኞ 28/04/17 ሀዋሳ ከተማ ቤንዚን የሚሸጡ ማደያዎች
*1.ግሎባል ፦ ኪዩት ብቻ!
(የመጨረሻውየታርጋቁጥር)
ሙሉ የሆነ ይስተናገዳል።
*2.ኖክ ቁ.2 :- ኪዩት ብቻ !
(የመጨረሻው የታርጋ ቁጥር)
ጎዶሎ የሆነ ይስተናገዳል።
*3.ኖክ ቁ.1 :- የግል እና ኮድ-3 (የድርጅት ሞተር ሳይክል) ብቻ (የመጨረሻው የታርጋ ቁጥር ሙሉና ጎዶሎ የሆነ ይስተናገዳሉ ።
-ሊብሬ ያልያዘ የግል ሞተር አሽከርካር ቤንዝል መቅዳት የማይችል መሆኑን መምሪያው በጥብቅ ያሳስባል።
*4.ቴራ ሲቲ ሴንቴር፦ ሚንባስ ታክስ ብቻ (የመጨረሻው የታርጋ ቁጥር ) ሙሉና ጎዶሎ የሆነ ይስተናገዳሉ።
ማሳሰቢያ
*ማንኛውም ለህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት የምሰጥ ተሽከርካር ታርፍ ካልለጠፈ ነዳጅ መቅዳት እንደማይችል መምሪያው ያሳስባል።
*ማንኛውም ተሽከርካሪ ግብይት የሚያደረገው (ነዳጅ የሚቀዳው) በዲጂታል ክፍያ ብቻ መሆኑን መምሪያው ያሳስባል ።*የትኛውም ማደያ ከተመደበለት ተሽከርካሪ ውጪ መቅዳት እንደማይችል እናሳስባለን ።
*ታርጋ የሌላቸው የመንግስትም ሆነ የግል ተሽከሪካሪዎች ቤንዚን መቅዳት እንደማይችሉ እና ታርጋ ኖሯቸው ከተመደቡበት ማዲያ ውጭ የሚንቀሳቀሱ ማንኛውም ተሽከሪካሪ እርምጃ እንደሚወሰድባቸዉ እናሳስባለን!!
Join Channel
👉 https://t.me/hawassafuelinfo