ቅዳሜ 17/05/17 ሀዋሳ ከተማ ቤንዚን የሚሸጡ ማደያዎች
*1.አይል ሊብያ መናኸርያ ፦ ባጃጅ ብቻ (የመጨረሻው የታርጋ ቁጥር)
ጎዶሎ የሆነ ይስተናገዳል።
*2.ቶታል ሞቢል :- ተመዝግቦ ያደረ ኪዩት ብቻ !
(የመጨረሻው የታርጋ ቁጥር)
ሙሉና ጎዶሎ የሆነ ይስተናገዳሉ።
*3,ኖክ ቁ-1፦ ባጃጅ ብቻ
(የመጨረሻው የታርጋ ቁጥር )
ሙሉ የሆነ ይስተናገዳል።
ማሳሰቢያ
*ማንኛውም ለህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት የምሰጥ ተሽከርካር ታርፍ ካልለጠፈ ነዳጅ መቅዳት እንደማይችል መምሪያው ያሳስባል።
*ማንኛውም ተሽከርካሪ ግብይት የሚያደረገው (ነዳጅ የሚቀዳው) በዲጂታል ክፍያ ብቻ መሆኑን መምሪያው ያሳስባል ።*የትኛውም ማደያ ከተመደበለት ተሽከርካሪ ውጪ መቅዳት እንደማይችል እናሳስባለን ።
*ታርጋ የሌላቸው የመንግስትም ሆነ የግል ተሽከሪካሪዎች ቤንዚን መቅዳት እንደማይችሉ እና ታርጋ ኖሯቸው ከተመደቡበት ማዲያ ውጭ የሚንቀሳቀሱ ማንኛውም ተሽከሪካሪ እርምጃ እንደሚወሰድባቸዉ እናሳስባለን!!
Join Channel
👉 https://t.me/hawassafuelinfo