ሐሙስ 22/05/17 ሀዋሳ ከተማ ቤንዚን የሚሸጡ ማደያዎች
*1.ኖክ ቁ- 2 :- የቤት መኪና ብቻ !
(የመጨረሻው የታርጋ ቁጥር)
ሙሉና ጎዶሎ የሆነ ይስተናገዳሉ።
*2,ኦይል ሊብያ መናኸርያ፦ ተመዝግቦ ያደረ የመንግስት ሞተር ሳይክል ብቻ !
(የመጨረሻው የታርጋ ቁጥር ) ሙሉና ጎዶሎ የሆነ ይስተናገዳሉ።
*3,ቴራ ሲቲ ሴንቴር፦ተመዝግቦ ያደረ ባጃጅ ብቻ !
(የመጨረሻው የታርጋ ቁጥር) ሙሉና ጎዶሎ የሆነ ይስተናገዳሉ።
ማሳሰቢያ
*ማንኛውም ለህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት የምሰጥ ተሽከርካር ታርፍ ካልለጠፈ ነዳጅ መቅዳት እንደማይችል መምሪያው ያሳስባል።
*ማንኛውም ተሽከርካሪ ግብይት የሚያደረገው (ነዳጅ የሚቀዳው) በዲጂታል ክፍያ ብቻ መሆኑን መምሪያው ያሳስባል ።*የትኛውም ማደያ ከተመደበለት ተሽከርካሪ ውጪ መቅዳት እንደማይችል እናሳስባለን ።
*ታርጋ የሌላቸው የመንግስትም ሆነ የግል ተሽከሪካሪዎች ቤንዚን መቅዳት እንደማይችሉ እና ታርጋ ኖሯቸው ከተመደቡበት ማዲያ ውጭ የሚንቀሳቀሱ ማንኛውም ተሽከሪካሪ እርምጃ እንደሚወሰድባቸዉ እናሳስባለን!!
Join Channel
👉 https://t.me/hawassafuelinfo