ዐርብ 28/06/17 ሀዋሳ ከተማ ቤንዚን የሚሸጡ ማደያዎች
*1, ቶታል መናኸርያ :- ኪዩት ብቻ
(የመጨረሻው የታርጋ ቁጥር)
ጎዶሎ የሆነ ይስተናገዳል።
*2,የተባበሩት ሞኖፖል:- ኪዩት ብቻ (የመጨረሻው የታርጋ ቁጥር) ሙሉ የሆነ ይስተናገዳል።
*3,ኖክ ቁ-1:- የግል ሞተር ሳይክል ብቻ
(የመጨረሻው የታርጋ ቁጥር) ጎዶሎ የሆነ ይስተናገዳል።
*4,ቴራ ስቲ ሴንተር:- የግል ሞተር ሳይክል ብቻ።
(የመጨረሻው የታርጋ ቁጥር) ሙሉ የሆነ ይስተናገዳል።
-በከተማችን ውስጥ ከፍተኛ የቤንዝል እጥረት ከመኖሩ ጋር ተያይዞ ያለውን ውስን ነዳጅ ለሁሉም በፍትሐዊነት ለማዳረስ ስባል የግል ሞተር ሳይክል ከ12 ሊትር በላይ መቅዳት የማይችሉ መሆኑን መምሪያው አጥብቆ ያሳስባል።
ማሳሰቢያ
* የትኛውም ለህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት የምሰጥ ተሽ ከርካር ታርፍ ካልለጠፈ ነዳጅ መቅዳት እንደማይችል መምሪያው ያሳስባል።
*ማንኛውም ተሽከርካሪ ግብይት የሚያደርገው (ነዳጅ የሚቀዳው) በዲጂታል ክፍያ ብቻ መሆኑን መምሪያው ያሳስባል ።*የትኛውም ማደያ ከተመደበለት ተሽከርካሪ ውጪ መቅዳት እንደማይችል እናሳስባለን ።
*ታርጋ የሌላቸው የመንግስትም ሆነ የግል ተሽከሪካሪዎች ቤንዚን መቅዳት እንደማይችሉ እና ታርጋ ኖሯቸው ከተመደቡበት ማዲያ ውጭ የሚንቀሳቀሱ ማንኛውም ተሽከሪካሪ እርምጃ እንደሚወሰድባቸዉ እናሳስባለን!!
Join Channel
👉 https://t.me/hawassafuelinfo