📚#የሀዲስ_ትምህርት
📖الحديث الثالث والثلاثون
عن ابن عباس رضي الله عنه - أن رسول الله ﷺ قال: «لو يعطى الناس بدعواهم لادعى رجال أموال قوم ودماءهم، لكن البينة على المدعي واليمين على من أنكر.» حديث حسن رواه البيهقي في السنن، وغيره هكذا، وبعضه في الصحيحين.
📔ሐዲስ ቁጥር 33
ከኢብኑ ዓባስ እንደተላለፈው; የአላህ መልእክተኛ እንዲህ ብለዋል; «ሰዎች በክሳቸው ብቻ የፈለጉትን ቢሰጣቸው ኖሮ፥ አንድ ሰው ከመሬት ተነስቶ የሰውን ገንዘብ(በክሱ ብቻ) ይወስድ ነበር ደማቸውንም ያስፈስስ ነበር፤ ነገር ግን ከሳሽ ማስረጃ ማምጣት አለበት፤ ተከሳሽ ደግሞ መሀላ አለበት።»
ሐዲሱ ሀሠን ነው። በይሀቂይ ሡነኑ ላይ፤ ሌሎችም ነዚህ መልኩ ዘግበውታል። ከፊሉ ቡኻሪና ሙሥሊም ላይ ተዘግቧል።
📎ከሐዲሱ የምንይዛቸው ቁምነገሮች
📍እስልምና የሰዎችን ደም እና ገንዘብን ከበደል እንደሚጠብቅ
📍በእስልምና የሰውን ገንዘብ ያለ አግባብ መውሰድ እንደማይቻል።
📍የሰው ልጅ ገንዘብ አእና ህይወት የተከበረ መሆኑን
📍የእስልምና የክስ ስነስርዓት
والله أعلم
© ሂዳያ መልቲሚዲያ
🗓 ማክሰኞ | ህዳር 17/2017
♡ ⎙ ㅤ ⌲ 🔕 📢
ˡⁱᵏᵉ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ ᵘⁿᵐᵘᵗᵉ ᶜʰᵃⁿⁿᵉˡ