TGStat
TGStat
Type to search
Advanced channel search
  • flag English
    Site language
    flag Russian flag English flag Uzbek
  • Sign In
  • Catalog
    Channels and groups catalog Search for channels
    Add a channel/group
  • Ratings
    Rating of channels Rating of groups Posts rating
    Ratings of brands and people
  • Analytics
  • Search by posts
  • Telegram monitoring
ጠቢቡ መርጌታ ዘረያቆብ

15 Dec 2024, 09:15

Open in Telegram Share Report

Post deleted from Telegram 5 Jan, 08:03

Forward from: የግጥም ቃላቶች
መርጌታ አምደ ብርሃን, [02/05/2023, 09:42]
[Posted by መርጌታ]
ሰላምና ጤና ለአለም ይሁን ብየ እየተመኘሁኝ እኔ መርጌታ አምደ ብርሃን  ይህንን መልእክት ማስተላለፍ ፈለኩኝ🙏🙏🙏✍  ዉድ ደንበኞቻችን ሀገር ቤትም ሆነ በውጭ ሀገራት ያላችሁ እኛ ላይ ለማንኛውም ችግር መፍትሄ አለን ለችግርዋ መፍትሄ ለማግኘት 09 73 81 13 35 ብለው ይደውሉ።የምንሰራው ጥበብ   አገልግሎት
============

1.ለሀብት

2.ለገበያ ብዙ ደንበኛ እንዲኖረን


3.ለመስተፋቅር

4.ለማንኛውም በሽታ

5.ሰውን ለማፍዘዝ ለማደንገዝ

6. ለሰላቢ በሌላ አማርኛ ነገሮችን ለመሰወር

7.ለግርማ ሞገስ

8.ለትምህርት ዘኢያገድፍ

9.ለዐቃቤ ርዕስ ለመከላከያ

10.ሰው እንዲወደን ማድረግያ

11.ብልት ማሳደጊያ ዕፀ አብይ

12.ለስንፈተ ወሲብ

13.ለዐደበተ ርቱዕ ጥሩ ተናጋሪ እንድንሆን

14.ለቁመት መጨመርያ ዕፀ (ኤግኤል)

15.በግለ ወሲብ ለምትሰቃዩ ወይም በሴጋ

16.ለመልክ ውበት እንዲኖረን ማድረጊያ

17. ስራ እንድንቀጠር ማድረግያ

18.ፈተና አሪፍ ውጤት እንድናመጣ ማድረግያ

19.ለሴቶች ትልቅ ዳሌ እንዲኖረን ማድረግያ በዕፀዋት ብቻ

20.ፀጉር እንዲረዝም ማድረጊያ ..... ወዘተ

21.ለውፍረት

22.ለቅጥነት

23.ለስልጣን መጨመርያ

24.ለጥላ ወጊ

25.ለህዝብ ፍቅር

26.ብር እንዳይባክን ማድረግያ

27.የሴት ድንግልና መመለሻ

28.ለቁማር (ለዕድል)

29.ደፋር ለመሆን

30. ህልም እንፈታለን

31. ትዳር ላይ ማትስማሙ እድትስማሙ ሚያደርግ

32.ለመካን

33.ዝናብ ለማዝነብ

34.ቅጠልን ወደ ብር ለመቀየር

35.መንፈሶችን ለማዘዝ

36.የሰዎችን መረጃ መሰብሰቢያ አስማት የግል ጉዳያቸው ጭምር

37. ማንኛውም የፍርድ ቤትም ሆነ የትኛውንም ክርክር ለማሸነፍ

38.ሳይወዱ በግድ በማንኛውም ነገር እንዲስማሙ ማድረግያ

39.የምትወልዱትን ልጅ ለመወሰን ወንድ ከፈለጋችሁ ወንድ ሴት ከፈለጋችሁ ሴት

40.የሞተ ዘመዳችሁን ጠርቶ ለማግኘት በረቀቀ መንፈሳዊ አሰራር

41.ማንኛውም መተት የተደረጉበት አጋንንት ለያዘው መፍትሄ አለን

42.ስለ ወደ ፊት እጣ ፋንታ ማወቅ ለምትፈልጉ

43.ለማንኛውም ቋንቋ ለማወቅ

እያንዳዱ ችግር እኛጋ መፍትሄ አለ

09 79225858

መርጌታ አምደ ብርሃን, [05/05/2023, 08:34]
[Posted by መርጌታ]
#እፅ የሀዩ ወእፅ ይቀትል እንዲሉ ጠበብት።

#እፅዋት ምግብናቸው መድሐትናቸው አዳኝምናቸው ከልክ ሲያልፉ ግን እንደማዳናቸው የመግደል አቅምም አላቸው።

#በተለምዶ (በባሕል ) የሚሰጡ መድሐኒቶች ሁሉም እንደመርዛማና እንደገዳይ ሁነው ይሳላሉ ነገርግን ይህ አመለካከት የተሳሳተ አስተሳሰብ ነው ሁሉም ነገር በባለሙያ ከተቀመመና ከተመጠነ አዳኝእንጅ ጎጅም ገዳይም አይደለም ።

#ለዚህ አመለካከታችን እናስፋ መጽሐፍቶችን አብዝተን በማንበብ እውቀታችን እናዳብር በሀገራችን የእፅዋት ጥበብ እንመራመር


#ከምግብነት እስከ እናች የቤት ለቤት መድሐኒት ቅመማ እንዲሁም በሊቃውንት አባቶች ከፍተኛውን የመድሐኒት ቅመማነት ስለሚያገለግለው አንድ እፅዋት በዝርዝር እናያለን

#ፌጦ ምንያህል ጥቅም እንዳለው ያወቃሉ ?

#ፌጦ ለተለያዩ የመድኃኒት ቅመማና ለምግብነት የሚያገለግል አዝዕርት ( እፅዋት ) ሲሆን መገኛውም በቆላም በደጋም በየገበሬው ቤትና በየገብያው ይገኛል።

#ከዘርፈ ብዙጥቅሞቹ ውስጥ ፦

#ለመፍትሔ ሥራ ከተለያዩ እፅዋቶች ጋር በውሀ ተዘፍዝፎ ቢረጩት ቢጠመቁበት ሥራይን ይፈታል የታመመ ያድናል።

#ለሆድ በሽታ ተፈጭቶ ተበጥብጦ በጤፍ እንጀራ ይበላል በባዶ ሆድ ጥዋት  ጥዋት የሆድ ቁርጠት ያድናል።

#ለመተት ሥራይ ፈጭቶ ዱቄቱን ከአሞሌ ጨውጋር በቀይጤፍ ቂጣ ተጋግሮ ለ 3 ቀን ቢበላ ያድናል መተት ይፈታል ።

#ከእናቶች ልምድ የተወሰደ ፦ በዘመን መለወጫ እለት የፌጦ ዱቄት በእንጀራ ተፈትፍቶ ጥዋት በባዶ ሆድ ይበላል ለሆድ በሽታና ለተለያዩ በሽታዎች ያድናል ይጠብቃል።

#የሀብት የእህል የገንዘብ ሰላቢ መመለሻነው።
የጋንንትና የአይነጥላ የቁራኛ መድሐኒት ነው


#ለመተንፈሻ አካል ፦ለጉንፋን፣ አስም፣ ሳል፣ ራስ ምታት፣ ለጉሮሮ ቁስል ሁለት ማንኪያ ፌጦ ፈጨቶ ከማር ጋር በመለወስ ጥዋት ጥዋት ቢውጡት ይፈውሳል፡፡

#በብረት (iron) ማነስ ምክንያት የሚከሰትን አኒሚያ የተሰኘ በሽታን ለማቃለል ያገለግላል።

#ከፍተኛ የብረት ማዕድን የያዘው ፌጦ በአንጀታችን ውስጥ በቀላሉ ስለሚመጠጥ በደም ውስጥ የሚገኘውን የሂሞግሎቢን መጠን ይጨምራል፡፡

# ለብርድ በሽታና የቆዳን ችግርን ለማስተካከል ያግዛል

#በፀሐይ የተቃጠለ ቆዳ፣ የተቆጣ ቆዳ፣ ደረቅ ቆዳ ካሎት የተፈጨ ፌጦ ከማር ጋር ቀላቅለው ይቀቡት ችግሩን ለማባረር ይረዳዎታል፡፡

#ለአንጀትና ለሆድ ዕቃ  ድርቀት ወሳኝ መፍትሔ ነው ችግሩን ይፈታዋል

#ለተቅማጥ፣ ለሆድ ድርቀት እና ለምግብ ያለመንሸራሸር ወይም የመፈጨት ችግር ሁነኛ መፍትሔ ነው፡፡ በተለይ የፌጦ ፍትፍት ምርጥ ነው፡፡

#ደም ግፊትን ይቀንሳል፣ የተፈጥሮ የበሽታ የመከላከል አቅምን ያጠናክራል።

#ጠቃሚ የሆኑ የተለያዩ አሲዶችን ማለትም ፋቲ አሲድ፣ አስፓርቲክ አሲድ፣ ግሉታሚክ አሲድ፣ ሊኖሊክ አሲድ፣ ኦሊክ አሲድ፣ ኦሜጋ 3 ፋቲ አሲድ ያሉት በመሆኑ ደም ግፊትን ይቀንሳል፣ የተፈጥሮ የበሽታ የመከላከል አቅምን ያጠናክራል፣ የደም ስኳር መጠንን ይቀንሳል፣ ለአእምሮ እና የልብ ጤናን ከመጠበቅ በተጨማሪ ድባቴንና ጭንቀት አዲዮስ ያሰኛል፡፡

#በአየርና በኬሚካል ሳቢያ የሚከሰትን የካንሰር ዓይነት ነጥሎ ይዋጋል።

#ፀረ-ብግነት እና ቫይታሚን ኢ ስለያዘ በአየርና በኬሚካል ሳቢያ የሚከሰትን የካንሰር ዓይነት ነጥሎ ይዋጋል፡፡ የሕዋሳትን ውድመት በመከላከሉም ያለዕድሜ ማርጀትን ይከላከላል፡፡

#የወር አበባ አመጣጥን ያስተካክላል

#ፌጦ የወር አበባ አመጣጥን ያስተካክላል እንዲሁም ለምታጠባ እናት የጡት ወተቷን ይጨምራል፡፡

#የፀጉር መነቀልን ይከላከላል

#መጥፎ የሰውነትን ጠረን ከማስወገዱ በተጨማሪ የፀጉር መነቀልን ይከላከላል፡፡

#የአይን ጤንና ያሻሽላል ምን ያህል መወሰድ እንዳለበት በሳይንስ የተረጋገጠ ነገር ባይኖርም የመድሐኒት ያህል በትንሹ ብቻ መጠቀም ይመከራል።

ከዚህም በተጨማሪ ወደቴሌግራምአችን ይቀላቀሉ የተለያዩ አስተማሪና ፈዋሽ ጥበቦችን ያገኛሉ ጥበብን በቤተዎ ሁነው ይማሩ

ጥበብ ታላቋን ታከብራለች

በዚህ ችግር ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ይደርስ ዘንድ ላይክና  ሸር ሸር ያድርጉ።

👉የቀደምት ኢትዮጵያውያን አባቶችና ቅደመ አያቶቻችን የጥበብ ሥራ የሀገር በቀል እፅዋትና የጠልሰም ሥራ ጥቅማቸው በግልጽ ይቀርባል ይብራራ

📞#09 79225858በስራ ሰዓት ይደውሉ
#እናመሰግናለን

63 0 0
Catalog
Channels and groups catalog Channels compilations Search for channels Add a channel/group
Ratings
Rating of Telegram channels Rating of Telegram groups Posts rating Ratings of brands and people
API
API statistics Search API of posts API Callback
Our channels
@TGStat @TGStat_Chat @telepulse @TGStatAPI
Read
Blog Telegram Research 2019 Telegram Research 2021 Telegram Research 2023
Contacts
Support Email Jobs
Miscellaneous
Terms and conditions Privacy policy Public offer
Our bots
@TGStat_Bot @SearcheeBot @TGAlertsBot @tg_analytics_bot @TGStatChatBot