----
➤ ከአረብ አገር የመጣች እህታችንን ላገባ ነበር ጓደኛየን ባማክረው ከአረብ ሀገር የመጣች ሴት ለትዳር አትሆንም አለኝ....❗️
ኡስታዜ አንተስ ምን ትመክረኛለህ
🔺➤ ብዙዎቹ የሐበሻ የሱና መስጅዶች የተገነቡት በነዚሁ ስስት በማያውቁ ጀግኖች እህቶቻችን ነው ...❗️
➤ብዙ በመስጅድ ስም ሰብስቦ G+y ሰርቶ የሚኖር ስንት የጀምዒይ ኡስታዝ አለ ። የሐርቡው አቡ ጁዎሪያ የሁረል_ዒይን መድረሳ ባለቤት የተቃጠለ የኢኽወንጅ ጀምዒይ ስፕሪስ ነው ። ሐርቡ ከመንገድ በላይ ፎቁን ገጭ አድርጎ ለባንክ ቤት አከራይቶ አሁንም ያልነቁ እህቶችን እንደ ቫንፓዬር እየጠጣቸው ነው መንሐጁ የተበላሸ ዓቂዳው የተበከለ ከመሆኑጋ ...❗️
____
🔺---- እህቶች እናንተም ጠንቀቅ በሉ አህባሽን የጠላ ሁሉ አህሉ ሱና አይምሰላችሁ ....❗️
🔺 መልስ ከአቡ ኒብራስ 🔺
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
➤https://t.me/AbuNamuse/5018
-===
-🔺https://t.me/AbuNamuse/5018